ይህ ቻናል በኢትዮጵያ የመጀመሪያው እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የፕላትፎርም ነው። በየቀኑ የክለቡን አዳዲስ ዜናዎች፣ የተጫዋቾችን መረጃዎች፣ የዝውውር መስኮት ዝውውሮች፣ የግጥሚ ውጤቶች እና ትንታኔዎችን በአማርኛ ያቀርባል። 239,665 የሚሆኑ ተከታዮች ያሉት ሲሆን፣ ለኢትዮጵያውያን ማድሪድስታሶች መረጃውን በፍጥነት እና በቀላሉ ለማግኘት መድረክ ይፈጥራል። ትኩረቱ በክለቡ ላይ ብቻ ሳይሆን በሀገራቸው ብሄራዊ ቡድን ላይ ለሚጫወቱ ተጫዋቾችም ይሰጣል።
football fans, real madrid supporters
news, updates, match reports, transfer rumors
multiple daily updates
positive
የስፖርት ዕድል 🏆 ልዩ ዕድል፡ ከ100% እስከ 300% ቦነስ ያግኙ! 💰 በዛሬው ዕለት በ 1xBet አዲስ ለሚመዘገቡ ደንበኞች ልዩ የቦነስ ስጦታ ተዘጋጅቷል። እንዴት ማግኘት እንደሚቻል፡- ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። የፕሮሞ ኮድ 1XRMRM1X ይጠቀሙ። የመጀመሪያ ተቀማጭ (Deposit) ሲያደርጉ ከ 10…
ሰላም እደሩ ማድሪዲስታስ!🤍🤍 የነገ ሰው ይበለን።🙏 @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
Nessuna recensione
Sii il primo a condividere la tua esperienza con questo canale.
🚨 ምንም የተለወጠ ነገር የለም፦ ሪያል ማድሪድ ኒኮ ፓዝን ለቀጣዩ የውድድር ዘመን ይፈልገዋል፤ ኒኮ ፓዝም የመመለስ ፍላጎት አለው። ዋጋውም 9 ሚሊዮን ዩሮ ነው። Dario as @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🚨 JUST IN:- ዲዲየር ዴሻምፕ በሚቀጥለው ጨዋታ ኦሬሊያን ቹዋሜኒን ሊያሳርፈው ይችላል። ተጫዋቹ ባለፈው ጨዋታ ላይ በደረሰበት መጠነኛ ጉዳት (Knock) ምክንያት ለጥንቃቄ ሲባል ተቀይሮ መውጣቱ ይታወሳል። Dario as @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🚨 ሰበር ዜና፡- ሪያል ማድሪድ ኒኮ ሽሎተርቤክን ለማስፈረም ከሚያደርገው ፉክክር ውጪ ሆኗል። ተጫዋቹ ሪያል ማድሪድን አይቀላቀልም። Sky sport de @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
🚨🇪🇸 OFFICIALL፡- ቲያጎ ፒታርች ከሞሮኮ ይልቅ ስፔንን ለመወከል ወስኗል። “ህልሜ በዋናው ብሄራዊ ቡድን ውስጥ የመጀመሪያ ጨዋታዬን ማድረግ ነው”በማለት ከሞሮኮ ይልቅ ለስፔን መጫወት እንደሚፈልግ ተናግሯል።” @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15
በተከላካይነት አንቶኒዮ ሩዲገርን በጣም እወደዋለሁ። የአጨዋወት ዘይቤውን በጣም ነው የምወደው፤ በእኔ ላይ ተጽዕኖ ካሳደሩብኝ ተጫዋቾች መካከል አንዱ እሱ ነው ማለት እችላለሁ።” ኤደን ሄቨን (የማን ዩናይተድ ተጫዋች) @ETHIO_REAL_MADRID_15 @ETHIO_REAL_MADRID_15