ይህ ቻናል ለኢትዮጵያውያን የስፖርት ጋዜጣነት ያገለግላል። የፕሪምየር ሊግ፣ ላሊጋ፣ ቻምፒዮንስ ሊግ እና የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታዎችን በቀጥታ ይከታተላል። የከፍተኛ ደረጃ ተጫዋቾች ዝውውር ዜናዎችን (Fabrizio Romano፣ Sky Sports እና ሌሎችን ጨምሮ)፣ የአሰልጣኞች እና የብሔራዊ ቡድኖች መረጃዎችን በፍጥነት ያስተላልፋል። በ305,000 በላይ አባላት ያሉት እና በየቀኑ ብዙ መረጃዎችን በኢሞጂዎች እና በአጭር ጽሑፎች የሚያስተላልፍ ነው።
⚡️ጨዋታ Games ተጀመረ⚡️ 💰ለመጀመሪያ ጊዜ ዲፖዚት ሲያደርጉ የ100% ቦነስ ያገኛሉ💰 🏅ይጫወቱ : ያሸንፉ : ይሸለሙ🏅 ⬇️ ከስር ባሉት ሊንኮች ተመዝግበው ጨዋታውን ይቀላቀሉ 📱 @ChewataGames_bot 🔗 https://chewata.games/ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 t.me/chewata…
ፖል ስኮልስ 🗣 አርሰናልን ከዋንጫ የማስቆም አቅሙ ያለው ብቸኛ ቡድን ማንችስተር ዩናይትድ ነው ሲል ተናግሯል ። @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
Official አርሰናል ፒሮ ሂንካፔን ከባየር ሌቨርኩሰን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
ሴኔ ላመንስ ለማንቸስተር ዩናይትድ የመጀመሪያ ጨዋታውን ካደረገ በኃላ በጥቂት ሰአታት ውስጥ የኢኒስታግራም ተከታዩ ከ10 ሺ ወደ 400ሺህ ተከታዮች ማፍራት ችሏል። 🤌 @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
ዚነዲን ዚዳን ለማስቀመጥ አንድ ሰው መነሳት አለባት ? ማንን ታስነሳላችሁ ? @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
| Day | Week | Month | Year | All time | |
|---|---|---|---|---|---|
| Subscribers | — | — | — | — | #14of 54 |
| Posts | — | #3of 29 | #2of 45 | #3of 53 | #4of 54 |