Delivers daily updates on Ethiopian politics, crime, and religious events alongside global news from Iran and China. It also features sports (mountainbike leagues), education (Chinese language), and real estate investment opportunities. Essential for anyone following current events and cultural trends in Ethiopia.
Reputable news outlet with high engagement and diverse content coverage.
Ethiopian nationals, expatriates, and residents interested in government, religion, and sports.
news
daily
neutral
Aún no hay reseñas
Sé el primero en compartir tu experiencia con este canal.
የተሰራው ለቀጣዩ ሥኬት ማሳያ ምልክት ነው🙏 በጌጠኛው ቤት የሚካሔደውን ልማት እያገዝን ረድኤት እግዚአብሔርን አጋዥ አድርገን ታላቅ ሥራ መሥራት ችለናል፡፡ በማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ምስራቅ በለሳ ወረዳ ቤተ ክህነት ስር የሚገኘውን እና ታላቅ የበረከት ስፍራ የሆነው ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት…
ሰሙነ ሕማማት ማክሰኞ - የጥያቄና የትምህርት ቀን 🙏 ጌታችን አምላካችን መድኀኒታችን ኢየሱሱ ክርስቶስ በዕለተ ሰኞ ባደረገው አንጽሖተ ቤተመቅደስ ምክንያት፣ ሥልጣንን ለሰው ልጅ የሰጠው ጌታችን፣ ስለ ሥልጣኑ በጸሐፍት ፈሪሳውያን ተጠይቋልና ዕለተ ማክሰኞ የጥያቄ ቀን ይባላል፡፡ ጠያቂዎቹ የካህናት አለቆችና የሕዝብ…
ዓለም አቀፍ የሰዎች አዘዋዋሪ ይትባረክ ዳዊት (ክብሮም) በቁጥጥር ስር ዋለ #FastMereja I የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከ3 ሺህ በላይ ዜጎችን በሕገ-ወጥ መንገድ ያዘዋወረውና በዓለም አቀፍ ደረጃ ሲፈለግ የነበረው አደገኛ ወንጀለኛ ይትባረክ ዳዊት (ክብሮም) ከ9 ግብረ-አበሮቹ ጋር መያዙን አስታወቀ። ተጠርጣሪው…
በበለስ አንጻር ኃጢአትን ረገማት🙏 በትንቢተ ኢሳይያስ 53÷4-12 “ደዌያችንን ተቀበለ፤ ሕማማችንንም ተሸከመ፡፡ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጠረ፡፡ እርሱ ግን ግፍን አላደረገም፤ ተንኮልም በአፉ አልተገኘበትም፡፡” ተብሎ እንደ ተጻፈ፡፡ ሰሙነ ሕማማት፣ ሕማምና ሞት የማይገባው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የእኛን ሕማምና ሞት…
የኢራን አብዮታዊ ዘበ የደህንነት ሃላፊ መገደል ተረጋገጠ #FastMereja I የኢራን አብዮታዊ ዘበ (IRGC) የደህንነት ቢሮ ሃላፊ ሜጀር ጄኔራል ማጂድ ካዴሚ በዛሬው ዕለት በተሰነዘረ የአየር ጥቃት መገደላቸውን የሀገሪቱ መንግስታዊ መገናኛ ብዙኃን አረጋገጡ። በቴህራን በተፈጸመው በዚህ ጥቃት ጄኔራል ማጂድ ካ…