Subscribe በማድረግ አስገራሚ ታሪኮችን ተከታተሉ 👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=5z1A8g-RCmM&t=708s
ኤክስፐርት ለመሆን እና ከፍተኛ ተፈላጊነት ባላቸው ሙያዎች የምስክር ወረቀት ማግኘት ይፈልጋሉ? የ Safaricom Talent Cloud ትክክለኛው ቦታ ነው፡ https://bit.ly/3Re7G22 በመረጡት የትምህርት ዘርፍ እውቀትን ለመገንባት በጥሩ ሁኔታ ከተዘጋጁ ኮርሶች በተጨማሪ የሚከተሉትን ያገኛሉ፡- -…
Aún no hay reseñas
Sé el primero en compartir tu experiencia con este canal.
የተሰራው ለቀጣዩ ሥኬት ማሳያ ምልክት ነው🙏 በጌጠኛው ቤት የሚካሔደውን ልማት እያገዝን ረድኤት እግዚአብሔርን አጋዥ አድርገን ታላቅ ሥራ መሥራት ችለናል፡፡ በማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ምስራቅ በለሳ ወረዳ ቤተ ክህነት ስር የሚገኘውን እና ታላቅ የበረከት ስፍራ የሆነው ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት…
ለፋሲካ በዓል አንድ ኪሎ ሥጋ በ650 ብር እንዲሸጥ ተወሰነ ለትንሣኤ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ አንድ ኪሎ ሥጋ በ650 ብር እንዲሸጥ መወሰኑንና ገበያውን ለማረጋጋት 600 ሺህ የቁም እንስሳት ወደ ከተማዋ መግባታቸውን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ ሃቢባ ሲራጅ በሰጡት መግለጫ፤ በበዓል ግብ…
ሰሙነ ሕማማት ማክሰኞ - የጥያቄና የትምህርት ቀን 🙏 ጌታችን አምላካችን መድኀኒታችን ኢየሱሱ ክርስቶስ በዕለተ ሰኞ ባደረገው አንጽሖተ ቤተመቅደስ ምክንያት፣ ሥልጣንን ለሰው ልጅ የሰጠው ጌታችን፣ ስለ ሥልጣኑ በጸሐፍት ፈሪሳውያን ተጠይቋልና ዕለተ ማክሰኞ የጥያቄ ቀን ይባላል፡፡ ጠያቂዎቹ የካህናት አለቆችና የሕዝብ…
መረጃ‼️ ዶናልድ ትራምፕ ኢራንን " በአንድ ሌሊት ሙሉ በሙሉ ማውደም " እንችላለን ሲሉ ዛቱ። የአሜሪካ ወታደራዊ ኃይል ኢራንን በአንድ ሌሊት ሙሉ በሙሉ የማውደም አቅም እንዳለው ፕሬዜዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተናግረዋል። ይህን ያሉት ዛሬ ምሽት በሰጡት መግለጫ ነው። ፕሬዝዳንቱ " መላው አራንን በአንድ ሌሊት ል…
በአዲስ አበባ ከተማ የምግብ ጥራት ችግር የታየባቸው እና ከባዕድ ነገር ጋር ምግብን የቀላቀሉ 1 ሺህ 230 ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ የአዲስ አበባ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ በምግብና ጤና ነክ ተቋማት ላይ የቁጥጥርና የክትትል ስራዎች አከናውኗል።በዚህም በም…