This channel broadcasts Ethiopian and global news with a strong focus on Islamic teachings, history, and Muslim community issues via the EthioSAT satellite. It covers current affairs, religious interviews, entertainment, sports, and education, providing a comprehensive mix of information for the Ethiopian audience. Regular updates ensure viewers stay informed about local politics, social issues, and religious insights.
Mixed content including reposts and original segments; informative but not highly unique journalism.
Ethiopian Muslims and general citizens seeking local and religious information.
news, religion, mixed
regular
neutral
ሳዑዲ ዐረቢያ የረመዳን ወር ጨረቃ ዛሬ ማክሰኞ አመሻሽ ታይቷል ስትል በይፋ አውጃለች። በመሆኑም የመጀመሪያው የጾም ቀን ነገ ረቡዕ የካቲት 11/2018 ይሆናል። የመጀመርያው የተራዊህ ሰላት ዛሬ ማታ ከዒሻ ሰላት በኋላ ይጀምራል ሲል ኢስላሚክ ኢንፎርሜሽን ዘግቧል፡፡ ሚንበር ቲቪ ለመላው ሙስሊም ማኅበረሰብ መልካም…
#ኸበር፡ የሸዋል ወር አዲስ ጨረቃ ዛሬ ረቡዕ አመሻሹን ባለመታየቱ የ1447 ዓ.ሂ የዒድ አልፊጥር በዓል ጁመዓ መጋቢት 11/2018 እንደሚውል ተረጋግጧል። ሚንበር ቲቪ በመላው ዓለም ለሚገኙ ተከታታዮቹ አስቀድሞ መልካም በዓል እንዲሆን ይመኛል! ዒድ ሙባረክ!
Aún no hay reseñas
Sé el primero en compartir tu experiencia con este canal.
ቴምር ፕሮፐርቲስ በምሥረታው ዐሥረኛ ዓመት ክብረ በዓል በማኅበራዊ ኃላፊነት ለልቡ ሕሙማን መርጃ ማዕከል መሪ ሥጦታ አበረከተ ቴምር ፕሮፐርቲስ የኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ሕጻናት መርጃ ማዕከልን ለ18 ዓመታት ለመሩት ለዶ/ር ህሩይ ዓሊ የ300 ሺሕ ማይልስ ሥጦታ በዛሬው እለት አበርክቷል። ድርጅቱ የአውሮፓ ደርሶ መ…
#ሚንበር_ቲቪ_ከሥፍራው፡ ከተመሠረተ ዐሥር ዓመት ያስቆጠረው ቴምር ፕሮፐርቲስ፤ የምሥረታ በዓሉ በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ይገኛል። የዚሁ ክብረ በዓል አንድ አካል የሆነው መርሃ ግብር ዛሬ ማክሰኞ መጋቢት 29/2018 በተለያዩ ሁነቶች በአዲስ አበባ ስካይላይት ሆቴል እየተከናወነ ይገኛል። በዛሬው መርሐ ግብር ከስታ…
ኸበር ደርሷል! 🔹🔹 ⚡️⚡️ 🔹🔹 ▶️ https://youtu.be/KzUjRjebQNs
ወታደራዊ ኃይሎች በሚያምንማር ሲትዌ ወታደራዊ ይዞታዎች አቅራቢያ የሚገኙ የሙስሊም መንደሮችን አወደሙ ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/4016
የፌዴራል ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች ረቂቅ አዋጅ ለቋሚ ኮሚቴ ተመራ ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/4013