This is the official Telegram channel for the Ethiopian Lottery Service, acting as a promotional hub for daily lottery draws including the Spirit Lottery and Cash Lottery. The channel provides daily result announcements, lists of winning numbers, and shares personal success stories of winners who have used the prize money to improve their businesses or lives. It promotes the official website (ethiolottery.et) and an affiliate SMS service (8989#) for purchasing tickets. The content is directed at adults 18+ residing in Ethiopia.
Gamblers, General public in Ethiopia
announcements
daily news
positive
የሚሊዮን ሎተሪ ዕጣ ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል። በሁሉም ሶሻል ሚዲያ ይከተሉን፦ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 31 ጥር 28 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ፡ https://linktr.ee/etiopianlotteryservice
Aún no hay reseñas
Sé el primero en compartir tu experiencia con este canal.
አሁኑኑ በየመንገዱ ከሚገኙ አዟሪዎች የትንሳኤ ሎተሪዎን በመግዛት ሚሊየነር ይሁኑ! የትንሳኤ ሎተሪ ታላቅ ሽልማቶች 💰 1ኛ እጣ፦ 10 ሚሊዮን ብር! 💰 2ኛ እጣ፦ 7 ሚሊዮን ብር! 💰 3ኛ እጣ፦ 3.5 ሚሊዮን ብር! እና ሌሎች በርካታ አስደሳች ሽልማቶች! የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዕድልዎን አሁኑኑ ይሞክሩ!
የመጋቢት 18 ቀን 2018 ዕለታዊ ሎተሪ አሸናፊ ትኬት ቁጥሮች ዝርዝር :- በ5 ብር ብቻ የ25 ሺህ ብር ዕድለኛ ይሁኑ፡፡ 👉 ትኬትዎን በ https://www.ethiolottery.et/am?affiliate=693d3686abc0101faa9255a2 ፣ በቴሌብር ሱፐር አፕ በ *8989# እንዲሁም 8989 ላይ ማንኛ…
በዓሉ የደስታ ብቻ ሳይሆን የትልቅ ዕድልም ነው! የዘንድሮውን ፋሲካ በታሪክዎ የማይረሳ ለማድረግ የትንሳኤ ሎተሪ እጅግ አስገራሚ ሽልማቶችን ይዞልዎ ቀርቧል። የህልምዎን ቪላ ቤት፣ የመኪና እና የቢዝነስ ባለቤት ለመሆን ይህንን ዕድል አይለፉ! 👇 የትንሳኤ ሎተሪ ታላቅ ሽልማቶች 💰 1ኛ እጣ፦ 10 ሚሊዮን ብር! 💰…
የመጋቢት 17 ቀን 2018 ዕለታዊ ሎተሪ አሸናፊዎች! 1ኛ ዕጣ - 25,000 ብር አማን ሁሴን - ከሻሸመኔ ስልክ ቁጥር - 092631**20 ዕጣ ቁጥር - 1465761 2ኛ ዕጣ - 15,000 ብር ዮሐንስ ዳንኤል - ከአሰላ ስልክ ቁጥር - 091973**61 ዕጣ ቁጥር - 1721470 3ኛ ዕጣ - 10,00…
የቢሾፍቱ ከተማ ነዋሪው ወጣት አስታራቂ ሙሴ በቆረጠው የዝሆን ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ7 ሚሊዮን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡ ወጣት አስታራቂ በጀብሎ (ሶፍትና ማስቲካ በማዞር) ሥራ የተሰማራ ሲሆን የደረሰውን ገንዘብ ከፍ ያለ የንግድ ስራ ላይ በመሰማራት የራሱንና የቤተሰቦቹን ህይወቱ ለመለወጥ እንዳቀደ ገልፆልናል፡፡