ሰሌዳ | Seleda avatar

ሰሌዳ | Seleda— Telegram Channel

@seledadotioChannelEN

የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ሰሌዳ ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ! ምርት እና አገልግሎታችሁን ገጻችን ላይ ለማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን @Seledanewsbot

PublicUpdated 4 Apr 2026

Statistics

Age
8y 9m
CreatedJul 2017
Subscribers
52.9K
day-7
Publications
12.9K
yesterday14
week90
month333
Avg Reach
9.5K
ERR18.0%
ER0.97%
Mention Index
Channels0
Mentions0
Forwards199K
Engagement
Avg views9.5K
Avg forwards23
Avg reactions69
Reach / Engagement
ERR17.99%
ER0.97%
Premium

Subscriber Growth

day -7
52.9K52.9K52.9K52.9K52.9K2026-04-012026-04-022026-04-032026-04-042026-04-04
52.9K52.9K

Posts per Week

yesterday 14week 90month 333
0102026-03-052026-03-112026-03-172026-03-232026-03-292026-04-04

ትራምፕ በዩክሬን ያለውን ጦርነት እንዲያስቆሙ ፑቲንን አሳሰቡ ‼️ አዲሱ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዩክሬን ያለውን ጦርነት እንዲያስቆሙ ፕሬዚዳንት ፑቲንን አሳስበዋል፡፡ ትራምፕ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ጦርነቱን ማስቆም ካልቻሉ በሀገሪቱ ላይ ከፍተኛ ቀረጥ እና ተጨማሪ ማዕቀብ እንደሚጥሉም አስጠንቅቀዋል።…

Jan 23, 202526K8110

መነኸሪያ ሬዲዮ ይቅርታ ጠየቀ፣ ፕሮግራሙ ታግዷል። ቲክቶከር ሮማን በመናኸሪያ ሬዲዮ 99.1 በተባባሪ አዘጋጆች ከሚቀርቡ ዝግጅቶች መካከል አንዱ በሆነው የብርሐን መንገድ በተሰኘ ፕሮግራም ላይ መቅረቧ ይታውቃል፡፡ የቀረበችው “ማኅበራዊ ሚዲያን ለበጎ አላማ ማዋል” በሚል ከዚህ በፊት በማህበራዊ ሚዲያ ያስተላለፈች…

Jan 27, 202525.4K28173

ትራምፕ ለካፒቶል ዓመጽ ሁከት ቀስቃሾች ይቅርታ አደረጉ‼️ ትራምፕ በመጀመሪያ ቀን የስልጣን ዘመናቸው በካፒቶል ሂል ተፈጥሮ በነበረው አመጽ የታሰሩትን ሁሉ እንደሚፈቱ አስታውቀዋል፡፡ ሁሉንም ሁከት ፈጣሪዎች ነፃ ያወጣ እና በአሜሪካ ታሪክ ትልቁን የወንጀል የምርመራ ስራ የሰረዘ ይቅርታ አስተላልፈዋል። ሰኞ ዕለት…

Jan 22, 202524.4K1080

አውሮፕላኑ ምን ገጠመው❓❗👇 በሙምባይ የአስቸኳይ ጊዜ ማረፊያ ያደረገው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 787 አውሮፕላን 7 ተሳፋሪዎች ታመዋል ተባለ‼️ ከዓለም ዓቀፍ መረጃዎች እንደተዘገበው ከሆነ ከዛሬ ቅዳሜ ሰኔ 21 ቀን 2017 ዓ.ም (June 28, 2025) ጀምሮ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 787 አውሮ…

Jun 28, 202524K2344

ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ የጥምቀት በዓልን ለማክበር ጎንደር ከተማ ገቡ‼️ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ እና የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር የጥምቀት በዓልን ለማክበር ጎንደር ከተማ ገብተዋል። ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ እና የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር አፄ ቴዎድ…

Jan 18, 202522.4K9102

ኢራን ውድቅ አደረገች‼️ አሜሪካ የ48 ሰአታት የተኩስ አቁም ጠይቃ የነበረ ቢሆንም ኢራን ውድቅ አማድረጓን ዎል ስትሪት ጆርናል አስነብቧል። በዚህም የአሜሪካ እና የኢራን የተኩስ አቁም ስምምነት አደጋ ላይ ወድቋል። @seledadotio @seledadotio

Apr 4, 20264.5K552

የኢራን "የሚሳኤል ከተሞች" በሙሉ ዝግጁነት ወደ ሥራ ገቡ በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ወታደራዊ ፍጥጫ አይሎ በቀጠለበት በዚህ ሰዓት፣ ኢራን በመቶዎች የሚቆጠሩ ሜትሮች ከከርሰ ምድር በታች የሚገኙትንና "የሚሳኤል ከተሞች" በመባል የሚታወቁትን ግዙፍ የምሽግ ማከማቻዎቿን ለጥቃት ክፍት ማድረጓ ተዘግቧል። ቀደም ሲል…

Apr 4, 20265.8K434

የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር የጭነት ማስተናገጃ ሰዓቱን በግማሽ ቀነሰ የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማህበር በወጪና ገቢ ንግድ ዘርፍ እየታየ የመጣውን ከፍተኛ የጭነት ፍላጎት በብቃት ለማስተናገድ እንዲያስችለው የጭነት ማውረጃና መጫኛ ሰዓቱን ከ24 ሰዓት ወደ 12 ሰዓት ዝቅ ማድረጉን አስታወቀ። ማህበሩ በአሁኑ ወቅት ባዶ…

Apr 4, 20266.5K621

ፕሬዝዳንቱ ከሞርታር ጥቃት ለጥቂት አመለጡ! የሶማልያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሐመድ ከሞርታር ጥቃት አምልጠዋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ በትናንትናው እለት ‹ነፃ በወጣችው› ባይዶኣ ጉብኝት ለማድረግ ወደዚያው ተጉዘው ነበር፡፡ ነገር ግን በአካባቢው ያሉ ታጣቂዎች እርሳቸው ካሉበት ቅርብ ርቀት የሞርታር ጥቃት በመክፈታቸው ጉብኝታ…

Apr 4, 20261.9K218

ብሔራዊ ባንክ በ26 ሕገ-ወጥ የገንዘብ ማስተላለፊያ ተቋማት ላይ እገዳ ጣለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሀገሪቱ ውስጥ ያለፈቃድ ወይም ከተሰጣቸው የሥልጣን ወሰን ውጭ ሕገ-ወጥ የገንዘብ ማስተላለፍ አገልግሎት ሲሰጡ ተገኝተዋል ባላቸው 26 ድርጅቶች ላይ ጥብቅ እገዳ መጣሉን አስታወቀ። ባንኩ ዛሬ ባወጣው ይፋዊ መግለ…

Apr 4, 20264.2K1213

Reviews

No reviews yet

Be the first to share your experience with this channel.

Rankings

channels / EN
DayWeekMonthYearAll time
Subscribers#9641of 36K

Similar Channels