#አድማስ_ዲጅታል_ሎተሪ ! የብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር የአድማስ ድጅታል ሎተሪ የአንደኛ ዙር ዛሬ ነሐሴ 13 ቀን 2014 ዓ/ መውጣቱን ገልጿል። የወጡ ዕድለኛ የሚያደርጉ ቁጥሮች ፡- 👉 የ1ኛ ዕጣ የ1.5 ሚሊዮን ብር የሚያሸልመው ዕጣ ቁጥር -002031699514 👉 2ኛ ዕጣ የ800 ሺህ ብር የሚያሸል…
የጥቅምት ወር የዋጋ ግሽበት ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር በ19.3% ጨምሯል! የዘንደሮው ጥቅምት ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወር ጋር ሲነፃፀር በ19.3 በመቶ ከፍ ማለቱን ማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ ገልጿል። የጥቅምት ወር 2013 ዓ.ም የምግብ ዋጋ ግሽበትም ካለፈው ዓመ…
* አስቸኳይ የእገዛ ጥሪ ! ለሐያት መዳን ምክንያት እንሁን 🙏 ሀያት ኢብራሂም ኡመር ትባላለች:: የ 11ኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን እድሜዋ 17 ነው። በደረሰባት ከፍተኛ የሆነ የኩላሊት ህመም ዲያሌሲስ እየተደረገላት በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ ትገኛለች። በበሽታው መጠቃቷ ከታወቀበት እለት ጀምሮ ከበሽታው ጋር በትግል…
* Tikvah Family (Sunday) ዛምብሮኛ ጆቫኒ (ዛምቤ) የትውልድ ስፍራው ቄለም ወለጋ ደንቢዶሎ ከተማ ሲሆን በመካኒካል ኢንጂነሪንግ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አጠናቋል። በ2010 ዓ/ም ባጋጠመው የጤና እክል ሁለቱም ኩላሊቱ ስራ በማቆማቸው ላለፉት 3 ዓመት በጳውሎስ ሆስፒታል እና በግሩም ሆስፒታል የኩላሊት እጥበ…
የጥላቻ ንግግርና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣው አዋጅና ተፈጻሚነቱ የጥላቻ ንግግርና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣው አዋጅ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከጸደቀ ዓመት ቢሞላውም ይፈታል የተባለለትን ችግር ሲቀርፍ አልተስተዋለም። ሕጉ ከወጣ በኋላ ከመንግሥት ከፍተኛ…
| Day | Week | Month | Year | All time | |
|---|---|---|---|---|---|
| Subscribers | — | — | — | — | #1932of 8.1K |
| Posts | #1279of 1.4K | #1207of 2.8K | #1282of 4K | #1170of 5.1K | #512of 5.7K |
| Citations | — | — | — | — | #569of 5.2K |