የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቴሌግራም ቻናል በኢትዮጵያ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚከሰቱ ዜናዎችን፣ መረጃዎችን እና ማስታወቂያዎችን ለ1.58 ሚሊዮን በላይ ተከታዮች የሚያደርስ ትልቅ የሚዲያ መድረክ ነው።
የማህበራዊ ሚዲያ ኮንተንት ክሪኤተር ነዎት? ከዩቲዩብ እና ከሌሎች ማህበራዊ ሚዲያ መተግበሪያዎች የሚላክልዎ የማረጋገጫ ደብዳቤ፣ የክፍያ ማስታወቂያ ወይም ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶች ለመቀበል አስበዋል ? እንግዲያዉስ የኢትዮጵያ ፖስታ ዘመናዊ መፍትሄ የሆነዉን የ“Virtual P.O. Box” (ሳጥን አልባ የመልዕክት…
#MoE የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ለአንድ ዓመት እንዲያስተምሩ የሚያደርግ አሰራር ተግባራዊ ለማድረግ ታስቧል። ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ማኅበረሰቡን ለአንድ ዓመት በቅድሚያ እንዲያስተምሩ ወይም እንዲያገለግሉ የሚያደርግ አሰራር ተግባራዊ ለማድረግ ዕቅድ መያዙን አስታ…
#MoE የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ይፋ ይደረጋል። ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ሰኞ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም እንደሚገለጽ አሳውቋል። የዘንድሮው ብሔራዊ ፈተና በቅይጥ ማለትም በወረቀት እና በኦንላይን መሰጠቱ ይታወሳል። @tikvahethiopia
#DV2026 የ2026 የአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ማመልከቻ ከዛሬ ጀምሮ ክፍት ተደርጓል። ለ2026 DV ለማመልከት https://dvprogram.state.gov/ ይጠቀሙ። ለማመልከት ምንም አይነት ክፍያ አያስፈልግም። ማመልከቻው እስከ ህዳር 5 /2024 ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ከፍተኛ የመሙላት ፍላጎ…
#EidAlFitr የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ እሁድ ይውላል። ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ በመታየቷ 1446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ እሁድ ተከብሮ ይውላል። ዒድ ሙባረክ ! #Haramain @tikvahethiopia
| Day | Week | Month | Year | All time | |
|---|---|---|---|---|---|
| Subscribers | — | — | — | — | #1of 33 |
| Posts | — | #2of 8 | #2of 24 | #3of 32 | #4of 33 |
| Citations | — | — | — | — | #5of 14 |