የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል ተብሏል‼️ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስቴር የአለም የነዳጅ ዋጋን መነሻ በማድረግ ከታሕሳስ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በታሕሳስ ወር በነበረበት የሚቀጥል መሆኑን እወቁልኝ ብሏል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
ኢራን የአውሮፓ ሃገራት ጦሮችን በአሸባሪነት ፈረጀች‼️ ከቀናት በፊት የአውሮፓ ህብረት የኢራን አብዮታዊ ዘብን በሽብር ቡድንነት መፈረጁ የሚታወስ ሲሆን፣ ኢራን በአጸፋዊ ምላሽ የአውሮፓ ሃገራት ጦሮችን በአሸባሪነት መፈረጇን አስታውቃለች። ኢራን የአውሮፓ ሃገራት የአሜሪካን ጥቅም በጭፍን ለማስፈፀም ከህዝባቸው ጥቅም…
ከኢትዮጵያ በተነሱ ድሮኖች ተመታን‼️ 🗣የሱዳን ባለሥልጣን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና በሱዳን ብሉ ናይል ግዛት አዋሳኝ አካባቢዎች ከባድ ጦርነት ተቀስቅሷል። የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል (RSF) እና የሱዳን ሕዝባዊ ነፃነት ንቅናቄ-ሰሜን (SPLM-N) ጥምር ጦር በሱዳን ጦር (SAF) ላይ ጥቃት በመሰንዘር፣ ኩ…
በአዲስ አበባ ከተማ በሚቀጥሉት አስር ቀናት ውስጥ ከፍተኛ ቅዝቃዜ ሊከሰት እንደሚችል ተነገረ‼️ ዝቅተኛው የሙቀት መጠን እስከ 1.4 ዲግሪ ሴልሺየስ ሊወርድ እንደሚችል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስጠነቅቋል። የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አሳምነው ተሾመ ለመናኸሪያ ሬዲዮ እንደገለጹት፤…
የማኀበራዊ ሚዲያ ይዘት ፈጣሪዎች የንግድ ስራ ግብር ሊከፍሉ መሆኑ ተነገረ‼️ የማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም በዓመት ከ2ሚሊየን በላይ ገቢ የሚያገኙ ግለሰቦች ግብር እንዲከፍሉ የሚያስችል ረቂቅ ህግ የተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል። በዲጂታል ይዘት ፈጠራ የሚገኝ ገቢ ላይ ታክስ የሚጣልበት ሁኔታ በዝርዝር የተቀመጠው የገንዘብ…
| Day | Week | Month | Year | All time | |
|---|---|---|---|---|---|
| Posts | #828of 1.4K | #1598of 2.7K | #1986of 3.9K | #2459of 5.1K | #2346of 5.7K |
| Citations | — | — | — | — | #2435of 5.2K |