This channel serves as a multimedia platform for Amharic-speaking Orthodox Christians, sharing congregational hymns (Mahiber), promoting theological books like 'Theotokos,' and discussing spiritual topics such as fasting, spirit possession, and church life. It actively bridges traditional faith with modern social media trends, organizing events, sharing viral content, and debating contemporary social norms within the church community.
Balances valuable theological discussions with controversial social commentary; high engagement but content style varies significantly.
Amharic-speaking Orthodox Christians, primarily in Ethiopia and the diaspora, aged 20-50, interested in theology and contemporary spiritual issues.
mixed
daily updates with frequent posts on lives and video releases
~ፆመ_ነብያት~ # ፆመ_ነብያት_መቼ_ይገባል ? ለምንስ_እንፆማለን? ፆመ ነብያት ወይም የገና ፆም #ሐሙስ ህዳር 15 ይጀምራል ታህሳስ 29 በዕለተ ይፈታል። ይህ ማለት የዘንድሮ የገና ፆም ቅበላ እስከ ማክሰኞነው ከረቡዕ ጀምሮ የፍስክ ምግቦች አይበሉም። ይህ ፆም ከቤተ ክርስቲያናችን የአዋጅ ፆሞች ውስጥ አንዱ…
+ ንስሐ ግቡ + የጌታቻን የኢየሱስ ክርስቶስ መጠመቅ አሰቀድሞ በዮሐንስ ለሀጥያት ስርየት ማጥመቅ መንገድ ጠራጊነት የተጀመረ ነው እርሱም እኔስ ለጠጅ ፡ ቢረሌን ፡ ለልብስ ፡ ገላን ፡ እንዲያጥቡለት ፡ ለሱ ፡ ጥምቀት በሚያበቃ ጥምቀት አጠምቃቹሀለው ይል ነበር እንዲሁም እርሱ የሚያጠምቀው ጥምቀት ክርስቶስ ከሚያጠ…
Отзывов пока нет
Будьте первым, кто поделится мнением об этом канале.
mixed
ቆጆ የዝማሬ አልበም በዚህ ፆም ወቅት እንዲያደምጡት "በዘማሪ ዮሐንስ መሐመድ" ሊንኳን ይጯኗት👇 https://youtu.be/U5PiM2kKxg8?si=v5rMRx0iBiJt7C85
+ የታመነ አገልጋይ + የመጀመርያው አገልጋይ (የገብር ኄር) ባሕርይ ገብር ኄር ወይም ባለዐምስቱ መክሊት የተባለው አገልጋይ ለጌታው የታመነ ነው የጌታውን መመሪያ ሳያዛንፍ ወጥቶ ወርዶ የተሰጠውን አደራ በመፈጸም ታማኝነቱን ያስመሰከረ ብርቱና ትጉህ አገልጋይ ነው ። ታማኝነት በእግዚአብሔር ዘንድ እጅግ ያስከብራል።…
🔥 + ተለቀቀ + 🔥 የወንድማችን ዘማሪ ዮሐንስ መሐመድ የዝማሬ አልበም ተለቋል እየገባቹ አድምጡለት በብዙ ድካም ነውና የሚሰሩት እንደዚህ አይነት አገልግሎቶች ። 👇👇 https://youtu.be/kd2dFvLjCv4?si=HuWy5OhY3tYS1IWY
+ የተሰጠን ዕድሜ መክሊት ነው + ቀንሰን ሰጥተናቸው ቢቆዮልን ምንላቸው ብዙ አሉ እድሜን ሰጪ ግን የጊዜው ባለቤት አምላካችን ነው ሰው ሚሞትበትን ቀን ባለማወቁ እያንዳንዷ ቀን ለማትረፍ ይሮጥባታል ትርፉ ለአንዱ ዓለማዊ ከሆነ በዚህ አለም ላለው ነገር ይኖራል "ሞኝ በኃጢአቱ ይደሰታል" ምሳ 10-23 በተሰጠው የእ…