✟ ጋሜል- ዘ ኦርቶዶክስ ✟ avatar

✟ ጋሜል- ዘ ኦርቶዶክስ ✟— Telegram Channel

@maedot_ze_orthodoxChannelEN

✝️ጋሜል ብሂል ግሩም እግዚአብሔር፡✝️ ✝️ጋሜል ማለት ፦ እግዚአብሔር የማይመረመር ግሩም ነው ማለት ነው።✝️ 💿 የተዋሕዶ የመዝሙር ግጥሞች 💿         ✍ / Layric ለማግኘት ✍ 👇👇👇 t.me/+PkGyer-EZeE3ZTE8 t.me/+PkGyer-EZeE3ZTE8 ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያየት➠ @EOTC24bot

ПубличныйОбновлён 4 апр 2026

О канале

8/10

በዋናነት የተዋህዶ መዝሙር ግጥሞችን (Lyrics)፣ የቅዱሳን የዓመታዊ በዓላት መታሰቢያዎችን፣ የጥምቀት እና ሌሎች የቤተክርስቲያን በዓላትን አስመልክቶ የሚገኙ ትምህርቶችን ያቀርባል። የጊዜውን የቤተክርስቲያን ስርዓት እና ምስጢር በአማርኛ የሚያስረዳ፣ በጸሎት እና በመዝሙር የተሞላ ይዘት ያለው። በበዓላት እና በጾም ወቅቶች በንቃት የሚሰራ።

Consistent, well-formatted religious content with high engagement; dedicated to Orthodox liturgical traditions and music.

Аудитория

Ethiopian Orthodox Christians, ages 25-60, religious devotees and church music enthusiasts, including diaspora communities maintaining cultural and religious connections.

Контент

mixed

Активность

Active around liturgical calendar, multiple posts per week during feast days and fasting periods

Тональность

positive

Ethiopia, Global (Ethiopian diaspora)РелигияМузыкаОбразованиеEthiopian Orthodox Christianityliturgical hymnshagiographyreligious holidaysbiblical teachingsመዝሙርተዋህዶኦርቶዶክስቅዱሳንጥምቀትማኅሌተ ጽጌወንጌልሃይማኖትዜማጾም

Статистика

Возраст
4y 4m
Создандек 2021
Подписчики
164.4K
день-133
Публикации
1.3K
вчера0
неделя0
месяц2
Ср. охват поста
1.9K
ERR1.2%
ER1.1%
Индекс упоминаний
Каналов0
Упоминаний0
Репостов66.3K
Вовлечённость
Ср. просмотров1.9K
Ср. пересылок1
Ср. реакций21
Охват / Вовлечённость
ERR1.18%
ER1.14%
Premium

Рост подписчиков

день -133
164.4K164.6K164.8K2026-03-302026-03-312026-04-012026-04-032026-04-04
164.9K164.4K

Постов в неделю

вчера 0неделя 0месяц 2
00.512026-03-242026-03-25

እግዚአብሔር ጴጥሮስ ውሃ ውሰጥ እንዲወድቅ ፈቅዷል 👉ግን እንዲሰምጥ አልተወውም ዳንኤል የአበሶች ጉድጓድ ውሰጥ እንዲወረወር ፈቅዷል 👉 ግን አንዲበላ አላደረገም ያለቀ የሚመስለህ አንተ ነህ እንጂ ፈጣሪ ገና አልጨረሰምና ታምነህ ቆይ!…

May 25, 202580.5K103376

✍ ከዚህ በኋላ ለ50 ቀናት እንዲህ እያልን ሰላምታ እንለዋወጣለን:- ††† ክርስቶስ ተንስአ እሙታን! ¤በዐቢይ ኃይል ወስልጣን! ††† አሠሮ ለሰይጣን! ¤አግዐዞ ለአዳም! ††† ሰላም! ¤እምይእዜሰ! ††† ኮነ! ¤ፍሥሐ ወሰላም! † የጌታችን በጐ ምሕረቱ በሁላችን ትደርብን:: መልካም በዓል ❤️

Apr 19, 202580.3K102208

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🌿 🌿 🌿 መልካም የሆሳዕና በዓል 🌿 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

Apr 11, 202566K47112

🍀​​🌿 ሆሣዕና 🌿🍀 🌿 “ሆሣዕና” ስምንተኛው የዐቢይ ጾም ሳምንት ሲኾን፣ የሰሙነ ሕማማት መጀመሪያ ነው፡፡ ሆሣዕና ስያሜው በማቴዎስ ወንጌል ፳፩፥፱ ከሚገኘው ትምህርት የተወሰደ ሲኾን ትርጕሙም ‹መድኀኒት ወይም ‹አሁን አድን› ማለት ነው፡፡ 🌿 ክብር ይግባውና አምላካችን በአህያ ጀርባ ላይ ተቀምጦ ‹‹ሆ…

Apr 11, 202564.1K109132

❣️የመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል መዝሙሮች ስብስብ❣️ -------------------------------------------- ♡ አሳዳጊዬ ♡ ✞ የኛ አባት ሚካኤል ✞ ✥ ይለይብኛል ሚካኤል ✥ ♡ ብዙ ልጆች አሉት ♡ ❖ ቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ ነህ ❖ ❁ ሚካኤል እም መላእክት ❁ ❖ ይችላል ሚካኤል ❖ ✞…

Nov 17, 202456.9K25691

🎧🎵የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ👇 👤ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 👤 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ 👤ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 👤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 👤ዘማሪ አቤል መክብብ 👤 ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ 👤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 👤 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 👤 ዘማሪት በዛወር…

Mar 25, 20261.9K121
Mar 24, 2026

​​✅ በጥምቀት ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው ቀጣይ ክፍል 👇👇 ➡️ ጌታችን ጥምቀቱን ለምን በዮርዳኖስ አደረገው? በኢየሩሳሌም አካባቢ ብዙ ወንዞች ኩሬዎችና ሐይቆች መኖራቸው የታወቀ ነው፡፡ ጌታ ጥምቀቱን በዮርዳኖስ ያደረገው ስለዚሁ አስቀድሞ የተነገረውን ትንቢት መፈጸሙን…

Jan 19, 202642.5K136212

እንዘ ስውር እንዘስውር እምኔነ ይእዜሰ ክሱተ ኮነ ተአምረ ወመንክረ ገብረ መድኃኒነ በቃና ዘገሊላ ከብካበ ኮነ ማየ ረሰየ ወይነ ትርጉም ከእኛ ተሰውሮ የነበረው የጌታ አምላክነት በገሊላ ሠርግ ግልጽ ሆነ በአምላክነቱ ኃይል ውሃን ወደ ወይን ሲለውጥ። 💚 @maedot_ze_orthodox 💛 @maedot_…

Jan 19, 202622.3K6058

​​✅ በጥምቀት ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው ➡️ ጌታችን ለምን ተጠመቀ ? 1. ምሥጢርን ለመግለጥ፡- ጌታችን በፈለገ ዮርዳኖስ ሲጠመቅ ምስጢረ ሥላሴ ግልፅ ሆኗል፡፡ አብ በደመና “የምወደው የምወልደው ልጄ ይህ ነው” በማለቱ አብ የወልድ አባት መሆኑ ታወቀ፡፡ መንፈስ ቅዱስም የባሕርይ ሕይወቱ መሆኑን…

Jan 18, 202629.5K180122

Отзывы

Отзывов пока нет

Будьте первым, кто поделится мнением об этом канале.

Рейтинги

channels / EN
ДеньНеделяМесяцГодВсё время
Подписчики#2190из 35.9K
Упоминания#10729из 14.3K

Похожие каналы