ሰው ገንዘብ ከእጁ ጭቃ ውስጥ ቢወድቅ በጭቃ ተበለሽቷል ብሎ ትቶት አይሄድም ይልቁንስ ደረት ኪሱ ይከተዋል። በስንት መከራ ያመጣው የላቡ ውጤት ስለሆነ። ልክ እንደዚሁ እኛንም ጌታ የትም ብንወድቅ መቼም አይተወንም የደም ላቡ ውጤት ነን! ገንዘቡ ነን!" ሃዋሪያው ታምራት ታረቀኝ♥ Join @Christian_Mezmur✅
"እናንተ ገና ስትፈጠሩ ንጹህ ናችሁ በጣም ንፁህ! በሆነ የህይወት አጋጣሚ ነገር፣ ቆሻሻ ውስጣቹ ገባና የልጅነታቹን መልክ አጣቹ። ይሄን የገባውን ንፁህ የነበረውን ማንነታቹን ያቆሸሸውን ለማውጣት እናንተ መደፋት የለባቹም! ስሙኝማ… ወደ ልጅነታቹ ትክክለኛ ውበትና መልክ መመለስ ከፈለጋቹ መደፋት አማራጭ ሳይሆን የገ…
ርዕስ 📖 "ሰው ማነው?" ሰባኪ 👥 Dr 🅰🅱🅸🆈 🅰🅷🅼🅴🅳 ርዝመት ⏩ 46:24 ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻️ 🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻 ✅ @christian_mezmur✅ ✅ @christian_mezmur✅
ለአስቸኳይ የጸሎት ጥያቄ ፡፡ እባክዎን ለህንድ አብያተ ክርስቲያናት ጸልዩ ፡፡ ትናንት ማታ ሃያ አብያተ ክርስቲያናት ተቃጥለዋል ፡፡ እናም ዛሬ ማታ በኦሊሳባንግ ግዛት ውስጥ ከ 200 በላይ አብያተ ክርስቲያናትን ለማጥፋት ይፈልጋሉ ፡፡ በሚቀጥሉት 24 ሰዓታት ውስጥ 200 ሚስዮናውያንን ለመግደል ይፈልጋሉ ፡፡…
የክርስቶስ ቤተክርስቲያን መጋቢዎች፣ የጌታ ባሪያዎች፣ እየተሰበሰቡ ነው። ሐሰተኞች እንደ አሸን እየተፈለፈሉ ባሉበት ይህ ክስተት አሳሳቢና አስደንጋጭ ቢሆንም ክርስቶስ አካሉን ለተኩላ እንደማይተው እንዲሁም እስከ ቤተክርስቲያን ሙላት ድረስ ተተኪ ወንድሞችን እንደሚያስነሳ እናምናለን። Voddie Baucham ሆይ፣ መልካ…
| День | Неделя | Месяц | Год | Всё время | |
|---|---|---|---|---|---|
| Подписчики | — | — | — | — | #5684из 23.7K |
| Цитирования | — | — | — | — | #6048из 6.2K |