This channel serves as a comprehensive source for Ethiopian football fans, covering real-time scores, match results, and breaking transfer rumors regarding top clubs like Manchester City, Real Madrid, and Liverpool. The content features translated excerpts from top international sources like Fabrizio Romano and SkySport, focusing on transfer updates, injury reports, and tactical discussions. It is a valuable daily destination for staying informed about the latest happenings in world football.
High-quality aggregation of international football news translated into Amharic with frequent, organized updates.
Amharic-speaking football fans, primarily in Ethiopia and the diaspora, following European league trends and transfers.
news
Frequent updates, active during transfer windows and match days
ቪክቶር ጊዮክሬሽ vs ሊቨርፑል 0 ጎል / አሲስት አደረገ 0 ወደ ጎል ኳስ ሞከረ 0 የአንድ ለአንድ ግኑኝነቶችን አሸነፈ 0 ድሪብል አደረገ 7 ጊዜ ኳስ ነካ 6 ጊዜ የተሳካ ኳስ አቃበለ ጭራቁን አጥቂ ምን ነካው ? SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
🚨 ለብራሂም ዲያዝ የቅርብ ሰዎች እና የቡድን ጓደኞቹ ስልክ ቢደውሉለትም በጭራሽ እያነሳ አይደለም። [ indykaila News ] SHARE @Ethio_Sport_Uefa
Отзывов пока нет
Будьте первым, кто поделится мнением об этом канале.
| День | Неделя | Месяц | Год | Всё время | |
|---|---|---|---|---|---|
| Подписчики | — | — | — | — | #2005из 43.5K |
| Упоминания | — | — | — | — | #18851из 19.3K |
positive
ፖግባ እና ካንቴ አብረው በጀመሩባቸው ጨዋታ ፈረንሳይ አንድም ጊዜ ተሸንፋ አታውቅም።🔒🇫🇷 SHARE | @ETHIO_SPORT_UEFA
በወዳጅነት ጨዋታ ፈረንሳይ ኮሎምቢያን 3-1 በማሸነፍ በድል ጉዞዋ ቀጥላለች። SHARE @ETHIO_SPORT_UEFA
የባርሴሎና ሴቶች የሚከተለውን አድርገዋል፡- -ሪያል ማድሪድን በኮፓ ዴ ላ ሬይና አሸንፈዋል -ሪያል ማድሪድን በማሸነፍ የሱፐርኮፓ ደ ስፓኛ ፌሜኒናን አሸንፈዋል -ሪያል ማድሪድን በUWCL ሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር 6-2 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል -ሪያል ማድሪድን በሊጋ ኤፍ አሸንፈዋል ባርሴሎና የሴቶች ቡድን በ…
FT: ሪያል ማድሪድ የሴቶች ቡድን 0-3 ባርሴሎና የሴቶች ቡድን የባርሳ የሴቶች ቡድን ሪያል ማድሪድ የሴቶች ቡድንን በተመሳሳይ ሳምንት 2ኛ ጊዜ አሸንፈዋል ! 🔥 SHARE @ETHIO_SPORT_UEFA
ማንቸስተር ሲቲ የፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነዋል ! በ ኢፕሪሚየር ሊግ ግራንድ ውድድር ተካሄዶ ማንቸስተር ሲቲን ወክለው የተወዳደሩት ቦናኖ እና ጃፎሶ የ2025/26 የውድድር አመት ሻምፒዮናዎች መሆን ችለዋል ! Congratulations, ManCity, #ePremierLeague 2025/26 champions! 🏆�…