ይህ ቻናል ለኢትዮጵያውያን የስፖርት ጋዜጣነት ያገለግላል። የፕሪምየር ሊግ፣ ላሊጋ፣ ቻምፒዮንስ ሊግ እና የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታዎችን በቀጥታ ይከታተላል። የከፍተኛ ደረጃ ተጫዋቾች ዝውውር ዜናዎችን (Fabrizio Romano፣ Sky Sports እና ሌሎችን ጨምሮ)፣ የአሰልጣኞች እና የብሔራዊ ቡድኖች መረጃዎችን በፍጥነት ያስተላልፋል። በ305,000 በላይ አባላት ያሉት እና በየቀኑ ብዙ መረጃዎችን በኢሞጂዎች እና በአጭር ጽሑፎች የሚያስተላልፍ ነው።
football fans
news
daily news, active 24/7 during match times, breaking news alerts
mixed
Отзывов пока нет
Будьте первым, кто поделится мнением об этом канале.
| День | Неделя | Месяц | Год | Всё время | |
|---|---|---|---|---|---|
| Подписчики | — | — | — | — | #1из 69 |
| Публикации | — | — | #1из 51 | #1из 66 | #3из 70 |
| Упоминания |
🚨 ካሴሚሮ ከማንችስተር ዩናይትድን እንደምለቅ አረጋግጧል፤ እቅዱ ላይ ምንም ለውጥ የለም። ከጁን ጀምሮ ነፃ ተጫዋች ሆኖ አዲስ ደረጃ ለመጀመር ዝግጁ ነው። የመጨረሻዎቹ ጨዋታዎች በማን ዩናይትድ በስሜት የተሞሉ ይሆናሉ” ብሎ ተናግሯል። FABRIZIO ROMANO 🎖️ @Zetena_Dekika_Sport @Zete…
🗣|| ግራሀም ፖተር : "ቪክቶር ዮኬሬሽ (world class) አጥቂ ነዉ እንደሱ አይነት አጥቂወች ሲኖሩህ የማሸነፍ እድልህ ይጨምራል: @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
ፔድሪ የእሱን ምርጥ ተጫዋች ገልጿል! • ቀኝ እግር፡ ኔይማር • ግራ እግር፡ ሜሲ • ኳስ ማቀበል፡ ዣቪ • ኳስ መምታት፡ ክርስቲያኖ ሮናልዶ • ድሪብሊንግ፡ ላሚን ያማል • መከላከል፡ ፑዮል • በጭንቅላት መግጨት፡ ክርስቲያኖ ሮናልዶ • ፍጥነት፡ ኒኮ ዊሊያምስ • የእግር ኳስ ጭንቅላት (IQ)፡ ኢኒየስታ @Zeten…
ዚርኪዚ በIG ገፁ😁😁 @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
ክሪስ በIG ገፁ !🔥 HE IS BACK 🐐🥶 @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
| — |
| — |
| — |
| — |
| #13из 54 |