О канале
8/10የማንችስተር ዩናይትድ ድሃዎች የኢትዮጵያ የኢንስታግራም ገፅ ነው፣ የክለቡ ዜናዎች፣ ተጫዋቾች አዘጋጅቶች፣ እና የውድድር ዘመን ሪፖርቶችን ያካተታል። የአማርኛ ቋንቋ ላይ የተጻፈ የስፖርት ዜና እና የክለብ ድሃዊ ዜናዎችን ያካተታል፣ በተጨማሪም የግምገማዊ ዜናዎችን እና የክለቡ ውድድር ዘመን ሪፖርቶችን ያካትታል። የድሃዊ አመለካከት እና የክለቡ አስተዋፅዖ ያላቸው የክለብ ድሃዎችን ያካትታል።
football fans
news, discussion, announcements
daily updates
positive
Рост подписчиков
Упомянутые каналы
Упоминают этот канал
Постов в неделю
በFacebook አጠቃቀሙ ብዙ ጊዜ ጥያቄ የሚነሳበት ፋብሪዚዮ ሮማኖ 26 ሚሊዮን ተከታዮች ባሉት የFacebook ገፁ በቀጥታ የሪኮርድ ፖርቹጋልን መረጃ አጋርቷል። ይህ ማለት ግን ይህን መረጃ እያረጋገጠው ነው ማለት አይደለም በእኔ እምነት ሁሉም ነገሮች የስፖርቲንግ ብር ማስጨመሪያ ታክቲክ ነው። የዩናይትድ ሰዎች…
"የአሌሀንድሮ ጋርናቾ ጉዳይ እኔን የሚመለከት አይመስለኝም ።" "አሁን ላይ እያሰብኩ ያለሁት ብቸኛው ነገር እንደ ቡድን ከእርሱ ጋር በጋራ ብዙ እየተማርን እንደሆነ ነው ።" "ለማርከስ ራሽፎርድ የምለው ብቸኛ ነገር መልካም እድል ነው እኔ ሙሉ ትኩረቴ በራሴ ቡድን ሲሆን የሚመለከተኝም ባሉን ተጨዋቾች ላይ ነው ።"…
ማንችስተር ዩናይትድ ለቪክቶር ዮኬሬሽ ዝውውር ያቀረበው ጥያቄ የለም ለማቅረብም ፍላጎት የለውም ሲል ቤን ጃኮብስ ገልጿል። @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ቻናላችሁ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ 400k እስከሚገባ እየጠበቅን ያለንበት ሁኔታ @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
ሲንግሉ 👤 @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
Отзывы
Отзывов пока нет
Будьте первым, кто поделится мнением об этом канале.
Рейтинги
channels / NO| День | Неделя | Месяц | Год | Всё время | |
|---|---|---|---|---|---|
| Подписчики | — | — | — | — | #2из 126 |
| Публикации | — | #22из 49 | #6из 56 | #2из 60 | #3из 60 |
| Упоминания | — | — | — | — | #1из 52 |