The channel focuses on educational content regarding the Ethiopian Orthodox faith, offering in-depth explanations of theological concepts such as Theosis, the Holy Spirit, and Creation. It regularly publishes lessons on religious holidays (like Abiy Hamus and Nativity of John the Baptist), schedules for morning and evening prayers, and links to religious music and hymns. The content aims to deepen the spiritual understanding of followers through scriptural interpretation and dogmatic teaching.
High-quality theological content but very infrequent posting; occasional unrelated commercial advertisements appear in the feed.
Followers of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, theology enthusiasts, and religious individuals seeking doctrinal guidance.
education, announcements, mixed
sporadic
✝️ድንግል ሆይ አንቺ የክርስቶስ እናት የኔ ፈጥኖ ደራሽ የልቤን ፀሎቴን ልመናዬን አሳክተሽ ሞልተሽ ለምስጋና ለደጅሽ አብቂኝ ልቤም አይምሮዬም ደጅሽን ይናፍቃልና ✝️ቅድስት ሆይ ለምኝልን🙏 ╭══✧❀:✧✞✞✧❀✧══╮ @Orthodox_Lifetime ╰══✧❀:✧✞✞✧❀✧══╯
,,በእርጅናዬና በድካሜ ሰዓት ከጥፋት ላይ እንዳልወድቅ አቤቱ በቀና ጎዳና ምራኝ,, መልክዐ ኢየሱስ ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮ 🌹ወርኀ ጽጌ 🌹 ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፭ ድረስ ያለው ወቅት ዘመነ ጽጌ ይባላል (ጥዑመ ልሳን /ሊቀ ካህናት/፣ ያሬድና ዜማው፣፲፱፻፹፩፥ ገጽ ፵፰፡፵፱)።በነዚህም ቀናት በየ…
Nenhuma avaliação ainda
Seja o primeiro a compartilhar sua experiência com este canal.
positive
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
📷 እርግጠኛ ነኝ ፕሮፍይሎን ለመቀየር ፈልገው ፕሮፍይል የሚያደርጉት ጠፍቶ ተቸግረው ያውቃሉ። የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇📷 https://t.me/addlist/gpX29G…
🛑 አዳዲሶቹን የአቤል መክብብ መዝሙሮች ጨምሮ የንስሃ መዝሙሮችን ለማግኘት ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/yemezmur_getimoche https://t.me/yemezmur_getimoche https://t.me/yemezmur_getimoche
📕""ትምርተ_ሃይማኖት""📕 ክፍል_🌟 ምስጢረ ሥላሴ፦ ሥላሴ የሚለው ቃል "ሠለሰ" ሦስት አደረገ ከሚለው የግእዝ ግሥ የተገኘ ሲሆን ፍቺውም ሶስት ማለት ነው ። ምስጢረ ሥላሴ ማለትም የሶስትነት ምስጢር ማለት ነው ። ሥላሴን በሴት አንቀፅ "ቅድስት ሥላሴ" ማለታችን እግዚአብሔር እንደ እናት ርኁሩኅ እንደሆነ…
📖""ትምርተ ሃይማኖት""📖 ክፍል_🌟 📕"አዕማደ ምስጢር"📕 ስለ አዕማደ ምስጢር ከመነጋገራችን አስቀድሞ አዕማድ እና ምስጢር ስለሚሉት ቃላት ትርጓሜ ማወቅ ይገባል። ... 📕ምስጢር፦ አመሥጠረ/ሰጠረ/ሰወረ ደበቀ ፣ አረቀቀ ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ቃል ሲሆን ድብቅ ፣ ስው…
📖""ትምርተ ሃይማኖት""📖 ክፍል_🌟 📕"አዕማደ ምስጢር"📕 ስለ አዕማደ ምስጢር ከመነጋገራችን አስቀድሞ አዕማድ እና ምስጢር ስለሚሉት ቃላት ትርጓሜ ማወቅ ይገባል። ... 📕ምስጢር፦ አመሥጠረ/ሰጠረ/ሰወረ ደበቀ ፣ አረቀቀ ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ቃል ሲሆን ድብቅ ፣ ስው…
🙏 ኒቆዲሞስ 🕊 (የዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት) እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🙏 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ከፈሪሳውያን ወገን የአይሁድ አለቃ በነበረው በኒቆዲሞስ የተሰየመ ሰንበት ነው፡፡ የአይሁድ አለቆች አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስን “ምልክት አሳየን” እያሉ ይፈታተኑት ነበር፡፡ ስለሞቱና ትንሣኤው በምሳሌ…
☦️"ትምህርተ ሃይማኖት"☦️ ክፍል_🌟 ☦️ሀለዎተ_እግዚአብሔር ሀለዎት ሀለወ ከሚለው የግእዝ ቃል የወጣ ሲሆን ትርጉሙም መኖር ማለት ነው ።ስለዚህ ሀለዎተ እግዚአብሔር ማለት የእግዚአብሔር መኖር ማለት ነው ። ሰው በተፈጥሮ በተሰጠው አእምሮ ፈጣሪውን የማመን ዝንባሌ ቢኖረውም የሰው እውቀት እጅግ ውስን በመሆኑ እ…
😇ገብርሔር_ማለት_ምን ማለት_ነው ❔ 🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋 ➬ #ገብርሔር ማለት ታማኝ አገልጋይ ማለት ነው። ገብርሄር የዓብይ ጾም ሥድስተኛ ሳምንት መጠሪያ ሲሆን ትርጉሙም ታማኝ አገለጋይ ማለት ነው። በዚህ ሳምንት ሥለ ገብርሄር( ታማኝ አገለጋይ)እና ገብርሃካይ (ክፉ አገለጋይ) መክሊት ማለትም ሥለ፦…
#ደብረ_ዘይት (የዐቢይ ጾም አምሥተኛ ሳምንት) የዐቢይ ጾም የአምስተኛው ሳምንት ደብረ ዘይት ይባላል፡፡ ጌታ በደብረ ዘይት የዳግም ምጽአቱን ነገር ማስተማሩ ይነገርበታል፡፡ ደብረዘይት የስሙ ትርጓሜ የዘይት ተራራ ማለት ነው ስያሜ የተሰጠው በቦታው ብዙ ወይራ ተክል ይበቅልበት ስለ ነበር ነው፡፡ እርሱም በደብረ ዘ…