Christian Mezmur is a vibrant religious channel led by the gospel preacher Tewodros Wallegn, featuring a rich mix of audio sermons (preaching), uplifting gospel music by various Ethiopian artists, and daily inspirational posts. The content ranges from traditional biblical teachings and testimonies to modern evangelism campaigns and encouraging life messages, designed to support the spiritual journey of its subscribers. While it actively shares high-quality audio content and engaging text, it also includes announcements for fundraising and new music releases.
High-quality original content with strong engagement metrics, though interspersed with some fundraising and promotional posts.
Ethiopian Christians and gospel music lovers, aged 18-45, seeking daily spiritual encouragement and inspirational content in Amharic.
mixed
regular daily posts
የክርስቶስ ቤተክርስቲያን መጋቢዎች፣ የጌታ ባሪያዎች፣ እየተሰበሰቡ ነው። ሐሰተኞች እንደ አሸን እየተፈለፈሉ ባሉበት ይህ ክስተት አሳሳቢና አስደንጋጭ ቢሆንም ክርስቶስ አካሉን ለተኩላ እንደማይተው እንዲሁም እስከ ቤተክርስቲያን ሙላት ድረስ ተተኪ ወንድሞችን እንደሚያስነሳ እናምናለን። Voddie Baucham ሆይ፣ መልካ…
ዝማሬ🎙"ሳሙኤልን እንካ" ዘማሪ 👤 Aster Abebe Size💾 8.5 MB የተለቀቀው📆 Sep 2024 ርዝመት⏰ 9:14 Quality😀 128 kbps Genres 🎼 Gospel Song ✝️ ለሌሎችም እንዲደርስ #share📱✅ 🔥🔽ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔽🔥 @christian_mezmur✅ @christia…
Nenhuma avaliação ainda
Seja o primeiro a compartilhar sua experiência com este canal.
positive
ዝማሬ🎙"ነፍሴ ሆይ" ዘማሪ 👤Minase Firdawek Size💾 10.5 MB የተለቀቀው📆 2026 ርዝመት⏰ 11:21 Quality🔊 128 kbps Genres 🎼 Gospel ለሌሎችም እንዲደርስ #share @christian_mezmur
ዝማሬ🎙"ክበር ብዬ" ዘማሪ 👤Yakob Million Size💾 8.1 MB የተለቀቀው📆 2026 ርዝመት⏰ 8:43 Quality🔊 128 kbps Genres 🎼 Gospel ለሌሎችም እንዲደርስ #share @christian_mezmur
Preach little man! ❤ @christian_mezmur
... እና ዩኒቨርስ ከምናስበው በላይ በጣም ግዙፍ ነው በጣም! ሳይንቲስቶች የሆነ ጊዜ ላይ ጨረቃን ረገጥን ካሉ በኋላ ሞቅታ ተሰምቷቸው እግዚአብሔር የት እንደሚኖር እንደርስበታለን ብለው ነበር 😂 አሁን እሱ የፈጠረውን አለም እንኳን 1% አውቀው አልጨረሱም የሚታየውን ዩኒቨርስ ከዳር ዳር ለመድረስ 93 ቢሊየን የብ…
ቀና ብላችሁ ወደ ሰማይ ተመልከቱ፤ የምታዩአቸውን ከዋክብት የፈጠረ ማን ነው? እርሱ እንደ ጦር ሠራዊት ይመራቸዋል፤ ምን ያኽል እንደ ሆኑም ቊጥራቸውን ያውቃል፤ እያንዳንዱንም በስሙ ይጠራዋል፤ የእርሱ ሥልጣንና ኀይል እጅግ ታላቅ ነው፤ ስለዚህ ከእነርሱ አንዱ እንኳ አይጠፋም። ትንቢተ ኢሳይያስ 40:26 ሳይንቲስቶች…