ቻናሉ በቀን በርካታ ጽሑፎችን በማስተላለፍ የሊቨርፑልን የእግር ኳስ ክለብ ዜናዎችን፣ የውድድር ውጤቶችን፣ ትንታኔዎችን እና ተጫዋቾችን ፎቶግራፎችን ያቀርባል። በራስ-ሰር የተዘጋጀ የተጫዋቾች ሂወት ታሪክ (እንደ አሌክሳንደር ኢሳቅ)፣ የቀጥታ ጨዋታ ስርጭት አስታውቋል እና ከደጋፊዎች ጋር በሬክሽን እና ኮሜንት በማድረግ ይስተናገዳል። ከ17,000 በላይ ልምምዶችን በመለጠፍ ከ250,000 በላይ ተከታዮች ያለው ትልቅ የስፖርት ማህበረሰብ ነው።
Consistent daily updates with detailed player analysis and high engagement, but mixed with occasional gambling promotions and betting advertisements.
Ethiopian and Eritrean Liverpool FC supporters and football enthusiasts, primarily male, age 18-40, following Premier League and European football daily.
news
daily news
positive
Nessuna recensione
Sii il primo a condividere la tua esperienza con questo canale.
Breaking ኢብራሂማ ኮናቴ ከሊቨርፑል ጋር አዲስ ውል ለመፈራረም ተቃርቧል። 🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL 🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
እ.ኤ.አ. በ 2023 ሊቨርፑል ከብራይተን ከሜዳ ውጪ 0-3 ሲሸነፍ፣ ዩርገን ክሎፕ ወደ ደጋፊው ዞሮ የሊቨርፑል ደጋፊዎችን ይቅርታ ጠየቀ። በዚህ የውድድር ዘመን ሊቨርፑል ስፍር ቁጥር የሌላቸው ጊዜያት በከፍተኛ ሁኔታ ተሸንፏል ነገር ግን አርኔ ስሎት ለሊቨርፑል ደጋፊዎች ይቅርታ የጠየቀበትን አንድ ጊዜ ንገሩኝ?…
12 entrance አዲስ ነገር ተለቋል‼️ ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት JOIN JOIN JOIN JOIN
📚የ#Exit_Exam እና የ#Entrance_Exam መረጃዎች ሚለቀቁበትን ትክክለኛዉን የትምህርት ሚኒስትር ቻናል ይቀላቀላሉ! 👇 https://t.me/+o3lMojCM02NjOTE8 https://t.me/+o3lMojCM02NjOTE8
📚የ#Exit_Exam እና የ#Entrance_Exam መረጃዎች ሚለቀቁበትን ትክክለኛዉን የትምህርት ሚኒስትር ቻናል ይቀላቀላሉ! 👇 https://t.me/+o3lMojCM02NjOTE8 https://t.me/+o3lMojCM02NjOTE8
#ቀጣይ_ጨዋታ የአውሮፓ ሻምፒዮን ሊግ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ! 🔵 ፒኤስጂ Vs ሊቨርፑል 🔴 📆 ረቡዕ መጋቢት 30 ⏰ ከምሽቱ 4:00 ሰዓት 🏟️ ፓርክ ዴፕሬንስ 📱 በቀጥታ ስርጭት ከኢትዮ ሊቨርፑል ድል ለእንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል 🔥🔥🔥 🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL 🅢︎�…
✅ የጨዋታ ቀን 🏴 የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ የእሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ! ⚪️ ማን ሲቲ ከ ሊቨርፑል 🔴 📆 ዛሬ ⏰ ቀን 8:45 🏟 ኢትሀድ ስታዲየም 📲 ቀጥታ ስርጭት በ ኢትዮ ሊቨርፑል ቻናል 🔴 ድል ለእንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥…
አውሬው አጥቂያችን አሌክሳንደር ኢሳቅ ወደ ልምምድ መመለሱ ተከትሎ የሱ ሂወት ታሪክ ይቀረብ እንዴ ነገ? እሺ ከሆነ መልሳቹ በ reaction አሳዩኝ 🔥🔥 ቢያንስ 500🔥 መግባት አለበት 🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL 🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL
➡️ ቀጣይ ጨዋታ 🇬🇧 የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ! 🔵 ማንቸስተር ሲቲ ከ ሊቨርፑል 🔴 📆 ቅዳሜ መጋቢት 26 ⏰ ከቀኑ 08:45 🏟️ ኤቲሀድ ስታዲየም 📱 ቀጥታ ስርጭት ከኢትዮ ሊቨርፑል ድል እንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል 🔥🔥🔥 🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLA…
አባታችን 🫶🥹 🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL 🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ || @LIVERPOOLALL