This is a high-traffic Amharic channel publishing a mix of local news, government announcements (electricity, banking, visas), real estate advertisements, health updates, and international political reports. The content covers diverse topics ranging from medical conferences and disaster relief to coffee prices and religious holidays, targeting a general audience interested in Ethiopian affairs.
Legitimate news portal with high engagement, though content is frequently interrupted by repetitive commercial advertisements.
General public in Ethiopia and the diaspora interested in local news, government services, and business opportunities.
news, announcements, advertisements
frequent updates (daily)
neutral
* አስቸኳይ የእገዛ ጥሪ ! ለሐያት መዳን ምክንያት እንሁን 🙏 ሀያት ኢብራሂም ኡመር ትባላለች:: የ 11ኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን እድሜዋ 17 ነው። በደረሰባት ከፍተኛ የሆነ የኩላሊት ህመም ዲያሌሲስ እየተደረገላት በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ ትገኛለች። በበሽታው መጠቃቷ ከታወቀበት እለት ጀምሮ ከበሽታው ጋር በትግል…
#MOSHE ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለተመራቂ ተማሪዎች ከጥቅምት 23 ፣2013 ጀምሮ ገብተው ሪፖርት እንዲያደርጉ ያቀረቡት ጥሪ ለጊዜው እንዲቆም መደረጉን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። እስካሁን በዩኒቨርሲቲዎቻቸው የደረሱ ተማሪዎችም በግቢያቸው እንዲቆዩና የሚሰጣቸውን ማሳሰቢያ እየተ…
هنوز نظری وجود ندارد
اولین نفری باشید که تجربه خود با این کانال را به اشتراک میگذارد.
ወ/ሪት ብርቱካን በቅኝታቸው ወቅት ምን ገጠማቸው ? የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ትላንት በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ ጀሞ 28 ፣ 14 እና 42 ምርጫ ጣቢያዎች እንዲሁም በምርጫ ክልል19 ምርጫ ጣቢያ 16 ተገኝተው የምርጫውን እንቅስቃሴ ተመልክተው ነበር። በእ…
#እንድታውቁት ቅዳሜ መጋቢት 19/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚሰጡ እና በማደያዎቹ በመሰራጨት ላይ ያለው የተሽከርካሪዎች ናፍጣና ቤንዚን አቅርቦት መጠን መረጃ ምንጭ: የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ 😀 | @tikvahethmagazine
"በመጪዎቹ ሳምንታት ጀምሮ ከብዙ የባለበጀት የመንግስት ተቋማት ጋር የክፍያ አማራጭ ሆነን እንመጣለን" - ኤም-ፔሳ ኢትዮጵያ ኤም-ፔሳ ኢትዮጵያ እና የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የታክስ ክፍያን በዲጂታል አማራጭ ለማቅረብ ስምምነት ተፈራርመዋል። ይህ ስምምነት አማራ ክልልን በሀገሪቱ የኤም-ፔሳ የታክስ ክፍያ አገልግሎት…
የጤናው ዘርፍ አለም አቀፍ አውደ ርዕይና ጉባዔ ከመጋቢት 24 እስከ 26 በአዲስ አበባ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር ሊካሄድ 6 ቀናት በቻ ቀርተውታል!! በማያቋርጥ ዕድገትና ስኬት አስርት ዓመታትን ያስቆጠረው ኢትዮ ኸልዝ አለም አቀፍ አውደ ርዕይና ጉባዔ እንዲሁም በጤና ሚኒስቴርና በአርማወር ሃንሰን የምርምር…
✅ 25% ቅናሽ! ማለትም 100% ለሚከፍሉ በካሬ 93,750 ብር ጀምሮ ለጥቂት ቀን ብቻ የሚቆይ ቅናሽ ✅በመሀል መስቀል ፍላወር እና በጋዜቦ አደባባይ ላይ ያሉ ሱቆች እና ቅንጡ አፓርትመንቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከVisco ሪል እስቴት ለሽያጭ አቅርበናል። 👉ቅድመ ክፍያ 20% 👉80%በግንባታ ሂደት የሚከፍሉት…