በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚሰራ የቴክኖሎጂ ዘዴዎችን፣ የስልክ ምክረ-ሀሳቦችን እና ዓለም አቀፍ የቴክ ዜናዎችን የሚዘግብ ቻናል ነው። ሳምሰንግ፣ ጉግል፣ ቴሌግራም፣ ቻትጂፒቲ እና ሌሎች ታዋቂ ፕላትፎርሞችን በመረጃ እና በትምህርታዊ መልኩ ያቀርባል። የአንዳንድ ፖስቶች መጠን ከፍተኛ ሲሆን (ከ34ሺ በላይ ተመልካቾች)፣ ይዘቱም ከጅምላ ዜና መረቦች ጋር ሲወዳደር ኦሪጂናል ጽሑፍ እና በአገር ውስጥ ታዳሚዎች ላይ የተመሰረተ ነው።
Original Amharic-language tech content with high engagement (30%+ view rate), practical tutorials mixed with global tech news localization, consistent daily posting.
Ethiopian tech enthusiasts, students, and young professionals aged 20-35 interested in software, smartphones, and AI developments, seeking tech information in their native language.
news
daily news
neutral
በVLC media player በሺ የሚቆጠሩ አለም አቀፍ የቴሌቭዥ ጣቢያዎችን ቀጥታ መከታተል እንደምትችሉ ታውቃላችሁ? ለምሳሌ National Geography, BBC, MTV, Fox News, ABC, NBC እንዲሁም ሌሎች የስፖርትና የህፃናት ቻናሎችን ቀጥታ መከታተል ይችላል። ይህን ለማድረግ ⚫VLC Media Pla…
በኦንላይን የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር ከታች ያሉትን ሊንኮች መጠቀም ትችላላችሁ። መረጃው Official የናሽናል መታወቂያ መስሪያ ቤት የX አካውንት ነው። ልብ ይበሉ፦ ሲስተም ላይ በነበረ መጨናነቅ ለቀናት ቆይቶ የነበረውም የመዘግየት ችግር በመፈታቱ ፣ ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ከ…
هنوز نظری وجود ندارد
اولین نفری باشید که تجربه خود با این کانال را به اشتراک میگذارد.
ከሌሎች ቻትቦቶች ወደ Gemini የChat history እና personal information transfer ማድረግ የሚያስችለው የGemini feature ተጠቃሚዎች እንደ ChatGPT ካሉ ቻት ቦቶች ጋር የነበራቸውን memories (ChatGpt ስለናንተ ሊያውቃቸው የሚችሉ ነገሮችን) እና Chat histories (…
በኢራን የሚደገፉ መረጃ መንታፊዎች የFBI ዳይሬክተር የግል ኢሜሎችን መጥለፋቸው ተገለጸ። የFBI ዳይሬክተር ካሽ ፓቴል የግል የኢሜይል አካውንት ከኢራን ጋር ግንኙነት ባለው ቡድን ተጠልፎ መቆየቱን ኤጀንሲው አረጋገጠ። 'handala Hack Team' በመባል የሚታወቀው ቡድን አርብ ዕለት በድረገጹ ላይ "ይህ ገና…
የGoogle Translate real-time headphone translations feature በiOS ላይ ተካተተ። Google እንዳሳወቀው ይህ በAI የታገው እና real-time translations በheadphone እንድትሰሙ የሚያደርጋችሁ የGoogle Translate feature IOS ላይ የተካተተ ሲሆን የሚሰ…
Meta ህፃናትን ለአደጋ በማጋለጥ የ375 ሚሊየን ዶላር ቅጣት ተጣለበት። በአሜሪካ ኒው ሜክሲኮ ግዛት የሚገኙ ዳኞች ግዙፉን የማህበራዊ ሚዲያ ኩባንያ ሜታ (የፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ዋትስአፕ ባለቤት) የህፃናትን ደህንነት ችላ በማለቱ እና ለአእምሮ ጤና መቃወስ እንዲሁም ለጾታዊ ብዝበዛ በመዳረጉ 375 ሚሊየን ዶ…
OpenAI Sora ቪዲዮ ጀነሬቲንግ አፕሊኬሽኑን መዝጋቱን አስታውቋል። ኩባንያው ማክሰኞ ዕለት X ላይ ባሰፈረው መልዕክት "በሌሎች የሮቦቲክስና የሲሙሌሽን ምርምሮች ላይ ትኩረት ለማድረግ Soraን ለማቋረጥ ወስነናል" ብሏል። Sora ከወራት በፊት ይፋ ተደርጎ ተወዳጅነትን በማግኘት በከፍተኛ ደረጃ download ከ…