This channel acts as a comprehensive hub for cryptocurrency and financial news, tailored for the Ethiopian and broader African crypto community. It provides daily updates on Bitcoin and Ethereum price movements, major institutional movements like BlackRock and MicroStrategy, and geopolitical developments (such as US-Russia tensions) that impact global markets. The channel actively engages users through airdrop hunting, scam warnings, interactive polls, and daily game codes. The content is a mix of factual financial news and speculative investment discussions.
Crypto investors, General public
news, discussion, mixed
High activity, frequent updates
mixed
هنوز نظری وجود ندارد
اولین نفری باشید که تجربه خود با این کانال را به اشتراک میگذارد.
💡💡💡 "Russia" አሜሪካ ፣ እስራኤል እና ኢራን እያደረጉ ያሉትን ጦርነት በአስቸኮይ እንዲያቆሙ ጥሪ አቅርባለች። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @bighabesha_crypto
⚫የNato ዋና ጸሐፊ የሆኑት "Mark Rutte" የአውሮፓ ህብረት ሀገራት ሙሉ በሙሉ ደንቆሮዎች ናቸው 👀 ያለ America እርዳታ ራሳችሁን መጠበቅ የምትችሉ ከመሰላችሁ ማለሙን ቀጥሉበት ብለዉ ተናግረዋል። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @bighabesha_crypto
💡💡💡 የአሜሪካው ፕሬዝዳንት Donald Trump ከNATO አባልነት ለመውጣት እያሰቡ መሆኑን አሁን ላይ ገልጸዋል! 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @bighabesha_crypto
💡💡💡 "PayPal" 70 ለሚሆኑ ሀገራት የራሱን PYUSD የሚባለዉን Stablecoin መጠቀም እንዲችሉ በይፋ ፈቅዷል! Ethiopia ግን እነዚ 70 ሀገራት ዉስጥ አልተካተተችም ይሄም ሊሆን የቻለበት ምክንያቱም PayPal የPYUSD "Stablecoin" አገልግሎትን የፈቀደው ሙሉ በሙሉ የBank አገልግሎት በ…
💡💡💡 የኢራን "Supreme Leader" የሆኑት Mojtaba Khamenei ከAmerica ጋር ያለውን ውጥረት ለመቀነስ በማሰብ የቀረበላቸዉን የሰላም ጥያቄዎችን ውድቅ ማድረጋቸው ያስታወቁ ሲሆን Mojtaba Khamenei በውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር ላይ ከUS ጋር ምንም አይነት ድርድር ለ…