Updated twice weekly, this channel focuses on official government news, economic developments, and political analysis. It provides specific updates on ministries, industrial parks, and constitutional affairs. It is a reliable source for staying informed about the current state of Ethiopian governance and business.
Legitimate news source with typical reaction rates for text-heavy reporting.
Citizens interested in Ethiopian political affairs, government jobs, and economic policies.
news
weekly
neutral
በኤሌክትሮኒክ የሚቀርቡ አቤቱታዎች ተቀባይነትን በሚመለከት መመርያ ተዘጋጀ #Ethiopia: በፍርድ ቤቶች የሚከናወኑ የአቤቱታ አቀራረብ፣ ሙግትና ሥርዓት በኤሌክትሮኒክ አማካይነት ከርቀት የመስማትና ክርክሮች የማድረግ ሒደት፣ በፍርድ ቤት በአካል በመቅረብ ከሚደረጉ ክስ መስማትና ክርክሮችን ከማድረግ ጋር ተመሳሳይ…
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ የሰላሳ ቢሊዮን ብር ብድር ያለ ማስያዣ መስጠቱን አስታወቀ #Ethiopia: የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ለጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ነጋዴዎች ባቀረበው ‹‹ምቹ›› በተሰኘ ያለ ማስያዣ የዲጂታል ብድር አገልግሎት ሰላሳ ቢሊዮን ብር ብድር መስጠቱን ገለጸ፡፡ ባንኩ ‹‹ምቹ›› ዲጂታል…
هنوز نظری وجود ندارد
اولین نفری باشید که تجربه خود با این کانال را به اشتراک میگذارد.
‹‹ከአበረታች ቅመሞች ጋር በተገናኘ ኦሊምፒክ ኮሚቴን ጨምሮ ፌዴሬሽኖችን መቅጣት በሕግ የተሰጠ ሥልጣን አለን›› አቶ መኰንን ይደርሳል የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር #Ethiopia: አበረታች ቅመሞች ለስፖርቱ ዘርፍ ብቻ ሳይሆን ለሰው ልጆች ጤና ጭምር ትልቅ ፈተና መሆናቸው ይነገራ…
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ራሱን ገምግሞ የሸማቾችንና የአገርን ጥሪት ከምዝበራ ይታደግ! #Ethiopia: በአገር አቀፍ ደረጃ የንግድና ገበያ ሥርዓትን የመቆጣጠርና የመምራት ኃላፊነት ካለባቸው መንግሥታዊ ተቋማት ውስጥ በቀዳሚነት የሚጠቀሰው የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ነው፡፡ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ…
የኑሮ ውድነቱ አጣብቂኝ #Ethiopia: መንግሥት የኑሮ ውድነቱን ለማርገብ የተለያዩ ዕርምጃዎችን ቢወስድም፣ ከዕለት ዕለት እየናረ የመጣው የኑሮ ውድነት ነዋሪውን እየፈተነው ይገኛል፡፡ በየጊዜው እየጨመረ የመጣው የነዳጅና የትራንስፖርት ዋጋ ላይ ተጨማሪ ጫና የፈጠረው የመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት ደግሞ እንደ ኢትዮ…
የግብርና ሚኒስቴር ዘንድሮ የማዳበሪያ አቅርቦት ችግር አይኖርም አለ #Ethiopia: የግብርና ሚኒስቴር ዘንድሮ ለግብርና ሥራ የሚውል የማዳበሪያ አቅርቦት ችግር እንደማይኖር አስታወቀ፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የእርሻና ሆርቲካልቸር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ መለሰ መኮንን (ዶ/ር) መጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ለጋዜጠ…
የሚድሮክ ሥራ አስፈጻሚ የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት ሆነው ተመረጡ #Ethiopia: የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሥራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል መሀመድ፣ የኢትዮጵያ አገር አቀፍ የዘርፍ ምክር ቤት ፕሬዚደንት ሆነው ተመረጡ። አቶ በላይነህ ክንዴ ምክትል ፕሬዚደንት ሆነው ተመርጠዋል። የሚድሮክ…
ዘወትር እሁድ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል። ----------||---------- የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB ትዊተር…
ዘወትር ረቡዕ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ አሁን በገበያ ላይ ይገኛል በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል። -------------------- የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB ትዊ…
ዘወትር ረቡዕ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ አሁን በገበያ ላይ ይገኛል በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል። -------------------- የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB ትዊ…
ዘወትር እሁድ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ አሁን በገበያ ላይ ይገኛል በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል። ----------||---------- የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB…
ዘወትር ረቡዕ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ አሁን በገበያ ላይ ይገኛል በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል። -------------------- የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB ትዊ…