Commercial Bank of Ethiopia shares real-time currency exchange rates, promotes digital banking features like CBE Birr and EthioDirect, and runs customer engagement campaigns such as the FIFA World Cup 2026 Visa raffle. The channel serves as a central hub for loan information, diaspora banking services, and notifications regarding mobile banking apps. By consistently publishing tutorial guides and holiday greetings, they maintain a strong link with both individual and corporate clients across the country.
High-quality official communication with clear visuals and consistent updates on services and exchange rates.
Ethiopian residents and the diaspora looking for banking services, exchange rates, and investment opportunities.
mixed
daily_updates
neutral
ባሉበት የሒሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ያስተሳስሩ! **************** ውድ የባንካችን ደንበኞች፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኅዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መመሪያ መሠረት፤ ሁሉም ደንበኞች የባንክ አገልግሎቶች ለማግኘት እና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ የፋይዳ መታወቂያ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል:: በ…
እንዴት የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ባሉበት ማጣመር ይችላሉ? 👉 https://cbefayda.cbe.com.et/ **************** ውድ የባንካችን ደንበኞች፡ የባንክ ሒሳባችሁን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ባላችሁበት እንዴት ማጣመር እንደምትችሉ ከተያያዘው ተንቀሳቃሽ ምስል (Video) መረዳት ት…
هنوز نظری وجود ندارد
اولین نفری باشید که تجربه خود با این کانال را به اشتراک میگذارد.
ለዓለም ዋንጫ ያሟሙቁ! ********* እድሜ ለቪዛ፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቪዛ ካርድን ከ1 ሺ ብር ጀምሮ ለማንኛውም የዕለት ተዕለት ግብይትዎ ሲጠቀሙ፣ እያንዳንዱ ክፍያ የፊፋ 2026™ ዓለም ዋንጫ ጉዞን የማሸነፍ ዕድል ይሰጥዎታል። ደጋግመው ይክፈሉ፤ ዓለም ዋንጫን በአካል የመታደም እድልዎን ያስፉ! መልካ…
10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ! (ዛሬ አንድ የአሜሪካ ዶላር 166.0905 ብር) **** ውድ ደንበኞቻችን፡ ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CashGo ፣ #FastPay ፣ #WegenSend እና #botim የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በ…
ይሳተፉ፤ ይሸለሙ! ******** 1ኛ ዙር የትንሣኤ የቴሌግራም የጥያቄና መልስ ውድድር የውድድሩ መመሪያዎች፡ • መልስ የሚሰጠው በአስተያየት መስጫው ነው፤ • የተስተካከሉ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም፤ • ከአንድ ጊዜ በላይ መሞከር ከውድድር ውጭ ያደርጋል፤ • ለእያንዳንዱ ዙር የጥያቄና መልስ ውድድር የ…
የቪዛ መንገድ ከዓለም ዋንጫው ያደርስዎታል! ********* የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከቪዛ ጋር በመተባበር ወደ ዓለም ዋንጫው ይዞዎት ሊጓዝ ነው። ከ1 ሺ ብር ጀምሮ እጅዎ ላይ ባለው የሲቢኢ ቪዛ ካርድ የሚፈፅሙት እያንዳንዱ ክፍያ ወደ ፊፋ 2026 ዓለም ዋንጫ የሚያደርስዎ መንገድ ነው! በሲቢኢ ቪዛ ካርድ ሲክፈ…