Safaricom Ethiopia’s official Telegram channel focuses on daily announcements regarding data plans (including Projected, Time+, and Netbox), M-PESA credit offers, and home internet services like Home WiFi. Posts frequently highlight special packages for religious and national holidays, such as Eid al-Fitr and Ramadan, alongside corporate news like the Vodacom SABRE Award and ITU partnerships. The channel also provides customer support information, SIM registration guidance, and updates on major community events like the Great Ethiopian Run.
Authentic official updates with clear subscriber benefits, but the content is exclusively promotional.
Mobile and internet users in Ethiopia looking for the latest tariff plans and offers.
announcements
daily active
positive
ፏ በአርብ!🎊 💫ጉዟችን ድምቀት! የደስታችን ምስክር! የአብሮነታችን ምክንያት ፈጣኑና ዘመናዊው የሳፋሪኮም ኔትወርክ! ⚡️ በየሄድንበት ጥራትን እያስቀደምን በምንገነባቸው ታወሮች ግዜን እየቀደምን፣ ሩቁን እያቀረብን አሁንም አንድ ወደፊት እያልን በአብሮነት አለን! 🙌🏼 እስቲ በቪዲዮው ላይ የምንመለከታቸውን…
ፏ በአርብ!🎊 💫በአገልግሎት ጥራት ከዳር እስከ ዳር እያሰፋን አሁንም በአብሮነት አንድ ወደፊት እያልን ነው! የደስታችን ምስክር! የአብሮነታችን ምክንያት ፈጣኑና ዘመናዊው የሳፋሪኮም ኔትወርክ! ⚡️ 🙌🏼 እስቲ በቪዲዮው ላይ የምንመለከታቸውን ቦታዎች ኮመንት ላይ እንዘርዝር! ምላሹን በትክክል አግኝተው ምንም…
هنوز نظری وجود ندارد
اولین نفری باشید که تجربه خود با این کانال را به اشتراک میگذارد.
በጊዜ⁺ የአንድ ሰዓት እና የሁለት ሰዓት ያልተገደበ ዳታ እንደልባችን እንጫወት! ⚡️ ወደ *777*2# ይደውሉ፣ የጊዜ⁺ ጥቅልን ይግዙ! #SafaricomEthiopia #furtheraheadtogether
መልካም እሁድ! የሳፋሪኮም ኢትዮጵያን ፈጣን እና አስተማማኝ 4G ኔትዎርካችን ይዘን ሽረ እንደስላሴ ፣ እንዳባጉና ፣ ፈለገ ብርሃን እና ደሎ ሰብሮ ላይ መጥተናል! የኔትወርክ መረባችንን በመላው ኢትዮጵያ በማስፋፋት አሁንም በአብሮነት ወደፊት እንደቀጥል! በእነዚህ ከተሞች ለምትገኙ ነዋሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላች…
ጊዜ+ የዳታ ጥቅል ለእግር ኳሳችን! ⚽️ የፈረንሳይ ክዋክብቶቹ ስብስብ የሉዊስ ዲያዝን ኮሎምቢያ ታሸንፋለች? ለ2 ሰአታት በሚቆይ ያልተገደበ የዳታ ጥቅል ከዳር እስከ ዳር በሚገኘው በሳፋሪኮም ኔትወርክ በቀጥታ እንከታተል! ለመግዛት ወደ *777*2# እንደውል! #SafaricomEthiopia #Furtherahead…
ለዐብይ ጾም የሚሆኑ የጥሪ ማሳመሪያዎ መዝሙሮችን ለደዋዮችዎ መጋበዝ ይችላሉ! አገልግሎቱን ለማግኘት አሁኑኑ ወደ 722 ይደውሉ! #SafaricomEthiopia #furtheraheadtogether
ፏ በአርብ! እንመልስ እንሸለም! ሳፋሪኮም በመላው ሀገሪቱ ምን ያህል የኔትወርክ ማማዎች አሉት? ትክክለኛውን መልስ መልሰው ምንም ላይክ የሌላቸው 3 ተወዳዳሪዎች የ100 ብር ካርድ እንሸልማለን! ከሚወዱት ጋር ሁሌም ይገናኙ። አስተማማኙን ኔትዎርክ ዛሬውኑ ይቀላቀሉ! 📶 #SafaricomEthiopia #Conne…