Fayda ID is Ethiopia's national digital identity program, enabling secure, convenient, and inclusive access to essential services and opportunities. With Fayda ID, citizens can access a wide range of government and private sector services, including banking, education, healthcare, and more, using a single digital identity. The program aims to streamline service delivery, reduce bureaucracy, and promote digital inclusion.
Original content with regular updates, but occasional slow response times.
Ethiopian citizens, aged 16-60, interested in digital services, technology, and government initiatives.
news, discussion, tutorials, memes, announcements, mixed
active 24/7 discussion, weekly updates
positive
የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር አላጣመሩም? ጊዜው እየሄደ ስለሆነ በቀጥታ ካሉበት ሆነው ኦንላይን ያጣምሩ። 💸 ዳሽን ባንክ: https://dashensuperapp.com/dashen-fayda 💸 ዘመን ባንክ: https://fayda.zemenbank.com 💸 ሒጅራ ባንክ: https://apps.hi…
የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር አላጣመሩም? ጊዜው እየሄደ ስለሆነ በቀጥታ ካሉበት ሆነው ኦንላይን ያጣምሩ። 💸 አባይ ባንክ:- https://faydaabaybank.com.et/ 💸 ንብ ባንክ:- https://fayda.nibbank.com.et 💸 ቡና ባንክ:- https://verifayda.bu…
هنوز نظری وجود ندارد
اولین نفری باشید که تجربه خود با این کانال را به اشتراک میگذارد.
መጋቢትን ላንቺ! ከዕሮብ እስከ ዕሮብ የፋይዳ ምዝገባ ለሴቶች በልዩ ትኩረት በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች በሚገኙ የምዝገባ ጣቢያዎች ተጠናክሮ ቀጥሏል። በአቅራቢያሽ በሚገኝ የምዝገባ ማዕከል ለፋይዳ መታወቂያ ተመዝገቢ ፥ ምንም ሳይገድብሽ አገልግሎቶችን በቀላሉ አግኚ! #ፋይዳላንቺ #አካታች #ፋይዳለሁሉም
ዛሬ እሁድ ልዩ የፋይዳ ምዝገባ! የፋይዳ የምዝገባ ማዕከላት ዛሬ እሁድ መጋቢት 20 ቀን ክፍት መሆናቸውን እናበስራለን! ይህንን የሳምንቱን መጨረሻ አጋጣሚ በመጠቀም የፋይዳ መታወቂያዎን ያውጡ። በአቅራቢያዎ በሚገኝ ማዕከል በመገኘት ይመዝገቡ።
የሳምንቱ የፋይዳ ፎቶ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ፣ ከፋ ዞን ፣ ሳይለም ወረዳ አንድ ወጣት ተማሪ በፋይዳ ምዝገባ ላይ #ፋይዳላንቺ #ፋይዳለሁሉም #በሀገርሽታወቂ
13 ቀን ብቻ እንደቀረው ሰምተዋል! የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የማጣመሪያ ጊዜ መጋቢት 30 ፣ 2018 ይጠናቀቃል። ባሉበት ሆነው ሊንክ ብቻ በመጠቀም ያጣምሩ ፤ ጊዜና ገንዘብዎን ይቆጥቡ። ሁሉንም በአንድ ላይ የማጣመሪያ ሊንክ : https://id.et/connect ያገኙታል።
Request for Expression of Interest: Partner with Fayda to strengthen our Monitoring, Evaluation, and Learning (MEL) framework, driving national inclusion and systemic transparency. Details to apply:…