ቻናሉ በዋናነት ስለ አውሮፓ እግር ኳስ (በተለያየ ጊዜ የፕሪሚየር ሊግ፣ ላሊጋ፣ ሴሪያ አፍ እና ቻምፒየንስ ሊግ) እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዜናዎችን ያስተላልፋል። የቅርብ ጊዜ የሆኑ የተጫዋቾች ዝውውሮችን (Fabrizio Romano፣ Sky Sports ወዘተ የተጠቀሱ)، የጨዋታ ውጤቶችን፣ የጎል አሰባሰብ ስታቲስቲክስን እና የተጫዋቾች ጉዳቶችን ያካትታል። በተጨማሪም 'እለቱን በታሪክ' የመሳሰሉ ታሪካዊ ጭብጥዎችን እና አንባቢዎችን ለማሳተፍ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን ያካትታል። ብዙውን ዕለታዊ በርካታ ፖስቶችን ያቀርባል።
በተለያዩ አስተማማኝ ምንጮች (Fabrizio Romano፣ Sky Sports) ላይ የተመረኮዘ የዜና ስብስብ፣ ግን ብዙውን የሌሎች ይዘቶች ትርጉም እና እንደገና መደባለቅ ነው። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዜናዎችን በራስ ወዳድነት የሚደግፍ።
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተከታታዮች እና የአውሮፓ ሊጎች ፍቅርተኞች። ብዙውን ወጣቶች እና ወጣት አዋቂዎች (20-40 ዓመት)። የማኅበራዊ ሚዲያን በመጠቀም ስፖርት ዜናዎችን በፍጥነት ለማግኘት የሚፈልጉ።
news
daily news
mixed
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ @Marketing_433_et @MULE_SPORT_ETH 2018 @MULE_S…
ጨዋታውን ሲያስተላልፍ የነበረው የቢን ኮሜንታተር ሮናልዶን የገለፀበት መንገድ 🗣"ያንተ ብቸኛዉ ተፎካካሪ የትናንትናዉ አንተ ብቻ ነህ።" @bisrat_4_3_3_sport @bisrat_4_3_3_sport
هنوز نظری وجود ندارد
اولین نفری باشید که تجربه خود با این کانال را به اشتراک میگذارد.
ማነው የአለማችን የምንግዜውም ምርጡ ተጫዋች ? ● ChatGpt ሊዮኔል ሜሲ ● GROK ሊዮኔል ሜሲ ● Gemini ሊዮኔል ሜሲ ● perplexity ሊዮኔል ሜሲ @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
ዩናይትድ ኢሊማን ንዲያዬን እየተከታተለው ይገኛል። ንዲያዬ ወደ ዩናይትድ ለማቅናት ፍላጎት አለው። (ሶሊቶክ) @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
#OFFICIAL ፦ ዊሊያም ኦሱላ ባለቀ ደቂቃ ማንቸስተር ዩናይትድ ላይ ያስቆጠረው ጎል የወሩ ምርጥ ጎል በመባል ተመርጧል። 🔥 Bend it Like Osulaaaaaaa @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
📊 በአሁኑ ሰዓት በዓለም ላይ ያሉ ምርጥ የአጥቂ አማካዮች፡ 🇪🇸 ፈርሚን፡ 12 ጎሎች፣ 17 አሲስቶች 🇵🇹 ብሩኖ፡ 11 ጎሎች፣ 19 አሲስቶች 🇹🇷 አርዳ ጉለር፡ 5 ጎሎች፣ 17 አሲስቶች 🇭🇺 ሶቦዝላይ፡ 13 ጎሎች፣ 12 አሲስቶች የእርስዎ ምርጥ ማን ነው...❓ @Bisrat_sport_433_SPORT…
የፕሪሚየር ሊጉ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ። ሚኬል አርቴታ🤝🤝🤝 @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
ሮቤርቶ ዲዘርቢ ወደ ቶተንሀም HERE WE GO [FABRIZIO ROMANO] @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
🏴ስፔናዊው የመድፈኞቹ አለቃ ሚኬል አርቴታ በዛሬዋ ዕለት 44ተኛ አመት የልደት በዓሉን እያከበረ ነው🕯 HBD boss🫡 @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
🎁ገምቱ የ100 ብር ካርድ አሸንፉ 🎁 MAN CITY Vs ARSENAL ? የዛሬውን ወሳኝ የ🏆 ጨዋታ ውጤት ገምቱ 🎁 ◈ ◈ ◈ 4-3-3 ዜና ስፖርት እውነተኛ ለውጥ ከእግርኳሰኛ ጋር💪 የዛሬውን ጨዋታ ድባብ በፎቶ እና ቪዲዮ ቀድመው ለሚልኩልን 5 ሰዎች የ 200 ብር ካርድ እንሸልማለን ቪዲ…
🚨🚨 ሰበር መረጃ 👉 የዒድ አል-ፊጥር በዓል አርብ እለት ይከበራል። ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አል ፊጥር በዓል ደግሞ አርብ መጋቢት 11 እንደሚከበር ይፋ ተደርጓል። ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ከወዲሁ እንኳን ለ1447 ተኛው የዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ ለማ…
🇪🇺ትላንት የተደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የመልስ ጨዋታዎች ስፖርቲንግ 5-0 ቦዶ AGG (5-3) አርሰናል 2-0 ሌቨርኩሰን AGG ( 3-1) ቼልሲ 0-3 ፒኤስጂ AGG (2-8) ማንችስተር ሲቲ 1-2 ሪያል ማድሪድ AGG ( 2-5) @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPOR…