This channel functions as the official government media outlet, broadcasting news about national development initiatives, including agricultural reforms, irrigation projects, road construction, and tourism sites like the Millennium Park. It frequently shares diplomatic activities, such as meetings with foreign leaders from Turkey, Israel, Azerbaijan, and other nations, as well as commemorations of national history and holidays. The content is consistently informative, formal, and focuses on promoting government achievements and international relations.
Official verified government channel with relevant updates and high engagement metrics, though content is inherently promotional.
Ethiopian citizens, political analysts, diplomats, and international observers interested in African governance and development.
announcements, news, official updates
regular updates
የህዝብን ቅሬታ በመስማት የኢሚግሬሽን ስራ ማስተካከያ የሚሹ ጉዳዮች ላይ ትኩረት በመስጠት እና ተቋማዊ ለውጦችን በማከናወን በጥቂት ወራት ውስጥ ብዙ ማሻሻያዎች እየተተገበሩ ይገኛሉ:: ለምሳሌ ያህል:- - በቀን በኦንላይን 900 ፓስፖርት መስጠት የነበረውን አገልግሎት ወደ 1700 ማድረስ ተችሏል፣ - ቀደም ብለው የ…
መሶብ የአንድ መዐከል አገልግሎት
በአገልግሎት አሰጣጥ ረገድ ዜጎቻችን ላይ ምሬት የሚፈጥሩ አሰራሮችን ፈትሾ ማስተካከል ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ነው። ለዚህ ቁርጠኝነታቸን አንዱ ማሳያ የሆነውን መሶብ የአንድ መዐከል አገልግሎትን ዛሬ መርቀናል። ይኽን አዲስ ማዕከል የሚገልጡ ሶስት ቁልፍ አላባውያን አሉ። የቆየ እና የተጎዳ ህንፃን ወደ ዘመናዊ እና…
هنوز نظری وجود ندارد
اولین نفری باشید که تجربه خود با این کانال را به اشتراک میگذارد.
positive
ኢትዮጵያ ማደጓ፣ መበልጸጓ፣ መጽናቷ አይቀርም። በጀመርነው መንገድ ግልጽ የሆነ እሳቤ ነው ያለን። ትናንት ከሰራነው በብዙ እጥፍ ነው የምንሰራው። የውስጡም፣ የውጭም እያመነ፣ እንደዚህ ነው፣ አልገባኝም እያለ ይሰለፋል
ከለም አፈር እስከ ማራኪ ምርት! የፓፓያና የሙዝ ምርታችን፤ መሬታችን የተትረፈረፈ በረከት እና ዘላቂ የማይነጥፍ ምርትን እንደሚያበቅል ህያው ምስክር ነው።
አረንጓዴ ከባቢ ምን ፋይዳ አለው ተበሎ አይነገርም መቼም፤ በጣም ጠቃሚ ነው። እሱም የኮሪደሩ ልማት አካል ነው።
በመንግሥት የሚደረገው የወንዝ ዳርቻ ልማት ለወል ትርፍ ሲባል ነው።
ከተሞች በአዲስ ምናብ! የኢትዮጵያ የከተማ ልማት የለውጥ ሥራዎችን በተመለከተ ከቃና ቴሌቪዥን ጋር ያደረኩት ቆይታ።