🌼 ለመላው ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ እንኳን ለአዲስ አመት ለዘመነ ማርቆስ ዘመን መለወጫ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ! 🌼 በዓሉ የሰላም እና የፍቅር ይሁንልን ! መጪው አመት የስኬት እንዲሁም የሀሴት ይሁንልን ! ከምንም በላይ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ! ህዝቦቿን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን❤️ መል…
🛑 የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ የንስሃ መዝሙሮች ስብስብ 👇👇👇 https://youtu.be/1V_86nFdzfs?si=FG6qo46gExpyBkOj
अभी तक कोई समीक्षा नहीं
इस चैनल के बारे में अपना अनुभव साझा करने वाले पहले व्यक्ति बनें।
ችንካርህ ችንካርህ ፍቅርህን ነገረኝ አባቴ ያኔ ስትሞትልኝ በልቤ በደም ያተምክልኝ ዘላለም ስምህ ይክበርልኝ አዝ አይደለም የቃል ብቻ መውደድህ የለው አቻ ፈፀምከው ያንን ኪዳን ጠራኸኝ በደም ልሳን አልመልስ ውለታህ ከበደኝ በደም የዋልክልኝ ከአህምሮ ከህሊና በላይ ነዉ በቃል የማልገልፀዉ አዝ ሞትህን…
https://youtu.be/Qq9LgwS8uJU
ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን/3/ ኪራላይሶን /2/ አማኑኤል ጌታ ኪራላይንሶ /2/ በጥፊ ተመታ ኪራላይሶ /2/ አለምን ሊታደግ ኪራላይሶን /2/ ተነዳ እንደበግ ኪራላይሶን /2/ አዳምን ሊፈውስ ኪራላይሶን /2/ ቆመ ከጵላጦስ ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን/3/ ኪራላይንሶ /2/ እጁን ቸነከሩት ኪራላይሶን…
እውነት_ስለሆነ እውነት ስለሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዋለ ባደባባይ ሲሰደብ ሲከሰስ የሀሰት ዳኝነት አምላክን ወቀሰው ህይወት ሰጠን እንጂ ጥፋቱ ምንድነው[፪] ከቃሉ እብለትን ባያገኙበትም ዝምታውን አይተው አላዘኑለትም ባላወቁት መጠን ጠሉት ካለበደል ጥፋቱ ምን ይሆን የሚያደርስ ከመስቀል[፪] የልቡን ትህትና…
🩸"ዓለምን ለማዳን"🩸 ዓለምን ለማዳን የተሰቀለው ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው /፪/ ጌታችን ተሰቅሎ ሲያዩት መላእክት በዝማሬ ፈንታ አለቀሱለት ሚካኤል ዝም አለ ገብርኤል ገረመው አምላኩን እርቃኑን ተሰቅሎ ስላየው አዝ ነፍሱን ለወዳጁ የሚሰጥ ቢገኝም ለጠላቱ የሚሞት በጭራሽ አይኖርም ጠላቶቹ ስንሆን ለእ…
ተናጋሪው መንገድ ተናጋሪው መንገድ ወደ አብ የሚያስኬድ ወደ መንፈስ ቅዱስ ወደ 'ራሱ ሚያስኬድ ኢየሱስ ተናጋሪው መንገድ አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ስቸኩል ስፈጥን እረጋ በል የሚል ሳዘግሞ ስዘገይ ፈጠን በል የሚል ከመጠኔ እንዳላንስ እንዳልበዛ ከአቅሜ በቃሉ እያነቃ ሆኗል ለሰላሜ አ…
♡ወእመ አኮ ♡ ወእመ አኮ ወእመ አኮ ከመወሬዛ ኃየል ውስጠ አድባረ ቤቴል ሀሌሉያ አበባ ነሽ ድንግል " ጊዜው ያላለፈ " አብቦ ጠውልጎ " ደርቆ ያልረገፈ አዛኝ የለኝም ድንግል ሳለው በህይወቴ ጡቷን ሳልጠግበው ድሮ…
📢 ከዛሬ ጀምሮ ለዐቢይ ጾም የሚደመጡ የንስሐ መዝሙሮችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን ጨርሰናል። 🔔እስኪ አብሮነታችሁን አሳዩን ቤተሰብ በ Reaction ❤️🥰👍😍🙏 #ሼር_Join👇 ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yemezmur_getimoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
🥰 ወለላዬ ማርያም |አዲስ ዝማሬ ዘማሪት እፁብድንቅ አዲሱ❤️ ወለላዬ ማርያም ገመናዬ ማርያም ላወድስሽ እኔ ልጅሽ ያለድካም/፪/ ከታናሽነቴ ማርያም ጣፍጦኝ እስከዛሬ ማርያም አመሰገንኩሽ ማርያም እቅፍሽ ከርሜ ማርያም ትውልድ ሁሉ በልጅሽ ብጽህት አለ በፍቅርሽ ያሚናዳብ ሰረገላ ስምሽ ጥዑም ማር ወለላ…
❤️ አዲስ ዝማሬ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ 💕 ❤️ ማር ሚካኤል ❤️ ማር ሚካኤል ልበል ማር ሚካኤል ልበልህ(2) ባርከህ አሳደከኝ በቅኔ በዜማ መዝሙር አልሰስትም አባቴ ለአንተማ ጅማሬዬ ታናሽ ያልበቃሁ ብሆንም እንድፀና አውቃለሁ ከፊቴ ስትቀድም ፍፄሜዬ እንዲያምር እንዲዋብ በቤትህ አበርታኝ ልበ…