አበው ይናገሩ እስኪ ቀስቅሷቸው አበው ይናገሩ የምንኩስና ግብር ምን ነበር ምሥጢሩ የክርስትና ሕይወት ምን ነበር ተግባሩ መቃብሩን ክፈቱና አበው ይመስክሩ፡፡ እኔስ ሰው አማረኝ የሃይማኖት ጀግና ወልድ ዋሕድ ብሎ በእምነቱ የፀና ጀግና ሰው አማረኝ ጠላት አሳፋሪ ንጽህት ድንግል ብሎ እምነቱን መስካሪ፡፡ ነብያት በመ…
*ማን እንዳቺ* ማን እንደ አንቺ ፈጥኖ ደራሽ ሰላማዊት ልብን አዳሽ አረጋጊ እንባን አባሽ፡፡ ማን እንዳቺ አዛኝቱ የአምላክ እናት ድንግሊቱ አማላጅ ነሽ የፍጥረቱ ሰውን መላሽ ከስህተቱ፡፡ ማን እንዳቺ የሚየፅናና የሚያወጣ ከፈተና ደግፎ ከቅፎ የሚያቀና ማን እንዳቺ አስታራቂ ሀጢአተኛን የማትንቂ ጆሮ ዳባን የማታወቂ መል…
https://vm.tiktok.com/ZMAqJoev6/
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。
🛑 አዳዲሶቹን የአቤል መክብብ መዝሙሮች ጨምሮ የንስሃ መዝሙሮችን ለማግኘት ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/yemezmur_getimoche https://t.me/yemezmur_getimoche https://t.me/yemezmur_getimoche
https://t.me/tawahiidoo
መንፈሳዊ ወግ ! ርዕስ - ሆሳዕና በአርያም በኢየሩሳሌም በምትገኝ በአንድ ትንሽ መንደር ውስጥ ነው የምኖረው፡፡ ከተወለድኩ አምስት ዓመት ሞልቶኛል፡፡ በዕለተ ሰንበት በቤት ውስጥ እየተጫወትሁ፣ እናቴም በጓዳ ሥራ እየሠራች ሳለን በድንገት የብዙ ሰዎች የዕልልታ ድምፅ በሰፈሩ ውስጥ ሰማን፡፡ እናቴም በፍጥነት ከጓዳ ሮ…
#ሼር_ይደረግ🙏 ሰላም ውድ ኦርቶዶክሳውያን አንደሚታወቀው ሰ/ት/ቤታችን በየ አመቱ ለትንሣኤ በአል ነድያንን ያስፈስካል እንዲሁም የህግ ታሪሚዎችን ይጎበኛል ይሄም የሚደረገው በእናንተ እገዛና ድጋፍ ስለሆነ ዘንድሮም ትብብራችሁን እንድታደርጉልን በቅዱስ እግዚአብሔር አብ እና በእናታችን በቅድስት ኪዳነ ምህረት ስም እን…
#የዘንባባው_ሰንበት_እና_ቅዱሱ_ሳምንት ሆሳዕና እና ሕማማት በዓለም ክርስቲያኖች ዘንድ ታላቁ ፆመ እግዚእ (ዐቢይ ፆም) ከተጀመረ ሰባት ሳምንታት አልፈው ስምንተኛው ከበር ቆሟል። አስጀምሮ እስከዚህ ያደረሰን የቤተክርስቲያን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እያልን በሰላም እንዲያስፈጽመንም እንጸልያለን…