This channel publishes daily Orthodox Church news, Sunday meditations, and theological commentaries. It shares Christian hymns, miracle stories, and history of saints. The content is in Amharic and includes promotions for religious merchandise and channel advertising services.
Content is relevant but contains spammy commercial links and shows very low user engagement.
Ethiopian Orthodox Christians seeking daily spiritual content, theological discussions, and religious music.
mixed
daily
positive
لا توجد مراجعات بعد
كن أول من يشارك تجربته مع هذه القناة.
ከታች ያለው ሊንክ የአርሲ ሀገረ ስብከት ሰ/ት/ቤቶች አንድነት የቴሌግራም ቻናል ነው ሁላይሁም የምታውቁትን ሰው add በማድረግ በአሰላ መስቀል አደባባይ ለሚደረገው የአንድነት ዝማሬ ምእመኑ ዝማሬ እንዲያጠና የበኩላችሁን አስተዋጽኦ እንድታደርጉ ጥሪውን ያቀርባልሊንኩን ለሌሎችም share በማድረግ የበለጠ ብዙ አባላትን…
ትስቡጣ ማለት ገዢ ማለት ነው።
የሰሙነ ህማማት ሐሙስ ጸሎተ ሐሙስ በቤተ ክርስቲያን የተለያዩ ስያሜዎች ያሏቸው በርካታ ድርጊቶች የተፈጸሙበት ዕለት ነውና ጸሎተ ሐሙስ ይባላል፡፡ የዓለም መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋን የተዋሐደ አምላክ፣ መሆኑን ለመግለጥና ለአርአያነት ጠላቶቹ መጥተው እስኪይዙት ድረስ ሲጸልይ ያደረበት ነውና ጸሎተ ሐሙስ ተባለ…
ዐቢይ ጦም ሊጠናቀቅ ሲል የተሰጠ ምዕዳን እነሆ የተቀደሰውን ወርኃ ጦም ወደ ማጠናቀቅ ተቃርበናል፤ የጦሙን ጉዞ ወደ ማገባደድ ደርሰናል፤ እግዚአብሔር ረድቶንም ወደ ወደቡ ልንደርስ ተጠግተናል፡፡ ነገር ግን እንዲህ በመኾኑ ልል ዘሊላን ልንኾን አይገባንም፤ ይህን ምክንያት አድርገን ከከዚህ በፊቱ ላይ ትጋታችንንና ን…
፮ (መጨረሻ) ድርሳን በእንተ ሕማማቲሁ ለክርስቶስ .....ፈያታዊ ሆይ አባትህ አዳም ትቷት ወደ ወጣ ወደ ጌታህ ደስታ ወደ ገነት ግባ፡፡ ፈያታዊ ሆይ ወደ ገነት ግባ፡፡ ከሚትጠብቃት የእሳት ሰይፍ የተነሣም አትፍራ፡፡ በስሜ የሚያምነውን ሁሉ ከእንግዲህ በኋላ አታቃጥለውምና፡፡ ፈያታዊ ሆይ በአሸናፊነት ኃይል ወደ ገነ…
🔔✝ ከመምህራን የማንን ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇
መ/ር ኢዮብ ይመኑ የጠፋው ልጅ አዲስ ስብከት በነአምን ሚዲያ የቲክቶክ ቻናል follow, share, subscribe አድርጉ https://vm.tiktok.com/ZMhHDh5yh/
ዲ/ን ዘላለም ታዬ ስለ ንስሐ በነአምን ሚዲያ 👇👇👇👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@neamnmedia/video/7429410915033910533?_r=1&u_code=eh062mfj35116g&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=e8me564b32e8ad&share_item_id=742…
ነአምን ሚዲያ በtiktok መጥቷል follow በማድረግ የሚዲያችን ቤተሰብ ይሁኑ ነአምን ሚዲያ https://www.tiktok.com/@neamnmedia/video/7429410915033910533?_r=1&u_code=eh062mfj35116g&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=e8me564b32e8ad&s…
#ሎጎ ማሰራት እንፈልጋለን (በክፍያ) #logo design የተወደዳችሁና የተከበራችሁ የሚዲያችን ቤተሰቦች ነአምን ሚዲያ ከተመሰረተ እነሆ አንደኛ አመቱን ያገባደደ ሲሆን በዚህ አንድ አመት ጊዜ ውስጥ ብዙ መንፈሳዊ ይዘቶች ያላቸውን ጽሁፎች ለሚዲያው ተከታታዮች ሲያቀርብ የቆየ ሲሆን አሁን የአገልግሎት አድማሱን በ…
#ሎጎ ማሰራት እንፈልጋለን (በክፍያ) #logo design የተወደዳችሁና የተከበራችሁ የሚዲያችን ቤተሰቦች ነአምን ሚዲያ ከተመሰረተ እነሆ አንደኛ አመቱን ያገባደደ ሲሆን በዚህ አንድ አመት ጊዜ ውስጥ ብዙ መንፈሳዊ ይዘቶች ያላቸውን ጽሁፎች ለሚዲያው ተከታታዮች ሲያቀርብ የቆየ ሲሆን አሁን የአገልግሎት አድማሱን በ…