This is a highly active and influential Orthodox Christian channel with over 60,000 subscribers. It provides daily spiritual content including original hymns, poems, and prayers dedicated to saints like Mary, Gabriel, and Michael. The content often covers biblical stories, fasting periods (such as Meskel and Tsom), and exhortations to maintain faith. While it occasionally includes local business promotions, its core value lies in offering religious comfort, guidance, and cultural reflection for Ethiopian Orthodox believers.
Highly consistent posting with a large, loyal following, providing valuable spiritual resources to a specific religious community.
Ethiopian Orthodox Christians (Tewahedo), practicing believers aged 25-60+, seeking daily prayers, spiritual reflection, and religious poetry.
devotional, poetry, prayers, news
active daily
እግዚአብሔርን የሚያምንና የሚወድ ቢኖር፥ እርሱ በዚህ አንፀባራቂና የደስታ በዓል ደስ ይበለው፡፡ ብልህ አገልጋይ ቢኖር፥ እርሱ ወደ ጌታው ሐሴት ገብቶ ዕልል ይበል፡፡ በጾም የደከመ ቢኖር፥ አሁን ደመወዙን ይቀበል፡፡ በመጀመሪያው ሰዓት ወደ አምላኩ የቀረበ ቢኖር፥ ዛሬ ሽልማቱን ይውሰድ፡፡ በሦስተኛው ሰዓት የመጣ…
"ይላል አንደበቴ" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ይላል አንደበቴ እግዚአብሔር ቅዱስ ነው አይተወኝምና ወላጅ እንደሌለው ትላንት የጠበቀኝ የነገም ተስፋዬ ትልሀለች ነፍሴ ፍቅር ነህ ጌታዬ የትላንት ህይወቴን ዞር ብዬ ሳየው ማምለጫ የሌለው አጥሩም እሾህ ነው ወደ…
لا توجد مراجعات بعد
كن أول من يشارك تجربته مع هذه القناة.
positive
"ገብርኤል ኃያል" ገብርኤል ሀያል መላከ ሰላም መላከ ብስራት የምታወጣ የእግዚአብሔርን ህዝብ ከሚነድ እሳት ፍቅርህ ተስሉዋል በልባችን ፊትህ ቆመናል ባርከን ብለን የፅናታቸው ዝናው ሲሰማ ከዚያች ቢያብሎን ከሞት ከተማ ህፃናት ሳሉ በራ እምነታቸው ቁመህ ተገኘህ መሀከላቸው አዝ ውሀው ሲዘልል ቢያስደነግጥም በጋኖቹም ው…
ማስታወቂያ መምህር ይትባረክ ጋሻው ከፍተኛ የባህል ፈውስ መድህኒት አዋቂ እና ቀማሚ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ፦ በውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 0917468918 0917468918 1 👉ለመፍትሄ ሀብት 2 👉ለህማ…
ወዳጄ ሆይ! ኃጢአተኛ ከኾንህ በደልህን ትናዘዝ ዘንድ ወደ ቤተ ክርስቲያን ና፤ ጻድቅም ከኾንህ ከጽድቅ (ጎዳና) እንዳትወድቅ ወደ ቤተ ክርስቲያን ና፤ ቤተ ክርስቲያን የኃጥኡም የጻድቁም ወደብ ናትና፡፡ ኃጢአተኛ ነህን? ተስፋ አትቁረጥ፤ ወደ ቤተ ክርስቲያን መጥተህም ንስሐ ግባ፡፡ ኃጢአት ሠርተሃልን? እንግዲያውስ እ…
በብርሃን ፀዳል በብርሃን ፀዳል ተከባ እመቤቴ በደመና ዙፋን ተቀምጣ ከፊቴ የፅጌውን ዜማ ስንዘምር በደስታ በምስጋናሽ መጠጥ ሲሰማኝ እርካታ/2/ አዝ እንባዬ ሲቀዳ ናፍቆትሽ መስጦኝ ከደስታ በላይ አንቺን ስላየሁኝ ምኞቴ ተሳክቶ ፊትሽን አይቼው የሌሊቱ ሕልሜ የቀን ምኞቴ ነው/2/ አዝ እሩሩህ ነሽና ይህ ህልሜ ተሳክቶ…
በንፁህ ደሙ በንፁህ ደሙ ያዳነን ከወደቅንበት ያነሳን/2/ ብዙ ነዉ የእርሱ ዉለታ እንዘምራለን ለጌታ አዝ ቀና ብለናል በክብር አንገቱን ደፍቶ በፍቅር ስለኛ ብዙ ሆነልን የብርሃን አክሊል ደፋልን የዓለም መድሃኒት ጌታ ነዉ ጠላታችንን ያሰረዉ/2/ አዝ እርቃኑን ሆኖ ሸለመን እየደከመ አቆመን እርሱ በመስቀል ሲሞት እኛ…