Рост подписчиков
Упомянутые каналы
Постов в неделю
ባል ከአሥር ዓመታት እስር በኋላ ወህኒ ሰብሮ ያመልጣል። በዚያም በዚህም ተሹሎክሉኮ አመሻሽ ላይ ቤቱ ይገባል። ሚስትም ቆጣ በማለት፦ "ማምለጥህ በቴሌቪዥን የተነገረው ከ9 ሰዓታት በፊት ነው። እስካሁን የት ነበርክ?!" አላለችውም?!🙉 😄😄የዛሬውን የናንተ በዓል እንዲህ ተገልብጠን መልካም ማርች 8 ሴቶችዬ! ብ…
ይህን ታሪካዊ የመንግስት ምስረታ በክብር እንግድነት መታደም ልዩ ስሜት ይሰጣል 👌 ዛሬ የኢትዮጵያ ህዝብ በመረጠው መንግስት መተዳደር መጀመሩ ትልቅ እርምጃ ነው። ለጠቅላይ ሚኒስር @AbiyAhmedAli መልካም የስራ ጊዜን እመኛለሁ 🙏 https://t.co/JFyuLM9jKG
ዛሬ ታህሳስ 9/2014 ወላጅ አባቴ ኡስማን አደም ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። አባቴ ሰው ወዳድ፣ ሐይማኖተኛ፣ ተጫዋችና ሀገሩን እጅግ የሚወድ ሰው ነበረ። አላህ ይዘንለት።
ክቡራን አምባሳደሮችንና ባለቤቶቻቸውን ተዋወቋቸው። ከኔ ቀኝ ወደ ግራ የአምባሳደር ስለሺ በቀለ ባለቤት እና የአምባሳደር ጀነራል ባጫ ደበሌ ባለቤት ። በቅርቡ ሹመት ለተሰጣቸው አምባሳደሮች እና ባለቤቶቻቸው በፕሮቶኮልና ኤ-ትኬት ስርዓት ላይ ስልጠና ተሰቷቸዋል። ስልጠናው የስራ ስምሪት የወሰዱበትን ሀገር ስርዓትና ፕ…
አሜሪካና የአውሮፖ ህብረት ሌሎች አገሮችን አሳምነው፣ ደልለው ወይም አስፈራርተው የፖለቲካ ፍላጎታቸውን በሰብዓዊ መብት ስም ለማስፈጸም የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚጻረር ውሳኔ በተመድ በኩል አስወስነዋል። ከውሳኔው በሁዋላ የሰብዓዊ መብት አጣሪ ኤክስፐርት ሆነው የሚሾሙት ራሳቸው ምዕራባውያኑ ወይም እነሱ የገዟቸው የሌሎ…
Отзывы
Отзывов пока нет
Будьте первым, кто поделится мнением об этом канале.
Рейтинги
channels / AF| День | Неделя | Месяц | Год | Всё время | |
|---|---|---|---|---|---|
| Подписчики | — | — | — | — | #484из 983 |
| Публикации | #64из 102 | #226из 372 | #284из 422 | #216из 473 | #61из 478 |