Truecaller updated!! ለመጫን ስትሞክሩ App not install ካላችሁ ሁለት Settings አስተካክሉ። 1ኛ) Settings ከዛ Settings and privacy ውስጥ ገብታችሁ Auto blocker የሚለው on ከሆነ off አድርጉት። 2ኛ) Play store ከፍታችሁ profile ላይ ከገባችሁ በ…
በVLC media player በሺ የሚቆጠሩ አለም አቀፍ የቴሌቭዥ ጣቢያዎችን ቀጥታ መከታተል እንደምትችሉ ታውቃላችሁ? ለምሳሌ National Geography, BBC, MTV, Fox News, ABC, NBC እንዲሁም ሌሎች የስፖርትና የህፃናት ቻናሎችን ቀጥታ መከታተል ይችላል። ይህን ለማድረግ ⚫VLC Media Pla…
በኦንላይን የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር ከታች ያሉትን ሊንኮች መጠቀም ትችላላችሁ። መረጃው Official የናሽናል መታወቂያ መስሪያ ቤት የX አካውንት ነው። ልብ ይበሉ፦ ሲስተም ላይ በነበረ መጨናነቅ ለቀናት ቆይቶ የነበረውም የመዘግየት ችግር በመፈታቱ ፣ ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ከ…
በዚህ Website ማንኛውንም Online tools ማግኘት ትችላላችሁ። ⚫PDF tools ⚫Image Tools ⚫Content Tools ⚫SEO Tools ⚫Developer Tools ⚫Calculators https://freetoolr.com/ check አድርጉት በተለይ ተማሪዎች ይጠቅማችኋል።
ፊልምና ኳስ ለማየት የሚያስችሏችሁ አፕሊኬሽኖች 1. BeeTV https://t.me/big_habesha/342 2. NETFLY https://t.me/big_habesha/338 3. OnStream https://t.me/big_habesha/341 @bighabesha_softwares
| День | Неделя | Месяц | Год | Всё время | |
|---|---|---|---|---|---|
| Подписчики | — | — | — | — | #2837из 10.3K |
| Публикации | #902из 943 | #2288из 3.3K | #2736из 4.7K | #2742из 5.8K | #2546из 6.4K |