This channel serves as a hub for religious discourse among Amharic-speaking Muslims, offering detailed explanations of Hadith (ሶሪዐ), Fiqh (ሂፍዝ), and the Prophet's lineage. It frequently publishes religious edicts (ደርሶቦች) discussing theological differences and controversial Hadiths. Beyond pure theology, the channel acts as an educational platform by advertising online and physical Quranic classes (መርከዝ) for men and women. It also covers Ethiopian politics and regional affairs, often interpreting these events through an Islamic lens, making it a mix of deep religious scholarship and current affairs.
High-quality religious content with strong engagement (100k+ subscribers), authoritative Hadith commentary, and regular educational updates, though political news analysis can be factually inconsistent.
Ethiopian Muslim men and women, aged 25-60, interested in Islamic theology, theology debates, and community education.
mixed
"የመንሃጅ ግልፅነት እና በዳዕዋ ላይ ያለው አስተዋፅኦ" ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ ከአረብኛ ወደ አማርኛ የተመለሰ የሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ረምዛን አልሃጂሪ ድንቅ ሙሓዶራ ሲሆን በ 15 ገፆች ተርጉሜ በ pdf ፋይል አቅርቤዋለሁ። አንብበው ይጠቀሙበት። ሌሎችንም ያስጠቅሙበት። ኢብኑ ሙነወር https://…
አታላይ! ~ "አንቱን መዘከሬ ከሆነ ስህተቴ፣ እኔ አንቱን ዘክሬ ይቅርብኝ ጀነቴ!" ~ "ጀነትን አልፈልግም" ማለት የራሳችሁ ምርጫ ነው። ነብዩ ﷺ "ሁሉም ህዝቦቼ ጀነትን ይገባሉ፣ እምቢ ያለ ሲቀር" ብለዋል። እምቢታ ማለት ትእዛዝን አለመቀበል ነው። "አንቱን መዘከሬ ከሆነ ስህተቴ" የሚለው ግን ቀንዳም ውሸት ነ…
Отзывов пока нет
Будьте первым, кто поделится мнением об этом канале.
| День | Неделя | Месяц | Год | Всё время | |
|---|---|---|---|---|---|
| Подписчики | — | — | — | — | #196из 985 |
| Публикации | — | #170из 279 | #140из 399 | #181из 442 | #124из 461 |
active daily
neutral
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ የወንድማችን አወል ሸምሰዲን የቴሌግራም ቻነል ነው። በአላህ ፈቃድ በትግርኛ ቋንቋ ጠቃሚ ትምህርቶች ይለቀቁበታልና ትግርኛ ተናጋሪ ወንድሞቻችንንና እህቶቻችንን ወደ ቻነሉ እንጋብዝ። "ወደ ኸይር የሚያመላክት ሰው ልክ እንደሚተገብረው ነው" ብለዋል ነቢያችን ሶለላ…
የማለዳ መልእክት (37) ~ አሕመድ ብኑ ዩኑስ አልየርቡዒይ እንዲህ ይላሉ፦ ወደ በስራ ከተማ ሄድኩና ሐማድ ብኑ ዘይድን አገኘኋቸው። ከዚያም ስለ ዑሥማን ብኑ ዐፋንን ገድሎች እንዲነግሩኝ ጠየቅኳቸው። * 'ከየት ነህ?' አሉኝ። -> 'ከኩፋ ነዋሪዎች ውስጥ ነኝ' አልኩኝ። * 'የዑሥማንን ገድሎች የሚፈልግ ኩፋዊ?…
ማስታወቂያ ~ መርከዘ ተውሒድ ለልጆች የቁርኣን ሙሐፊዝ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። * የስራ ቦታ፦ አሸዋ ሜዳ * የቅጥር አይነት፦ ቋሚ ዝርዝር መረጃ የፈለገ በዚህ ዩዘርኔም ማነጋገር ይችላል:- @AbuSelwa1570
እውን እነ ኹመይኒ እና ኻሚኒኢይ ያሉበት ብዙሃኑ ሺ0ዎች ሶሐቦችን አይሳደቡም? ~ የሱና ዑለማኦችን ነጋ ጠባ በፀያፍ ቃላት በማብጠልጠል የተጠመዱት ኢኽዋኒዮች የሺዐዎችን ገፅታ ለመገንባት፣ ለህዝባችን እነ ኹመይኒን ድንቅ ስብእናዎች አድርጎ ለማቅረብ እስከ ደም ጠብታ እየታገሉ ነው። ከነዚህ ጥረቶቻቸው ውስጥ አንዱ ሶሐ…
የተቋረጡ ደርሶች ሰሞኑን ይጀመራሉ ኢንሻአላህ። * ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም - በጉቱ ሪል እስቴት * መንሀጁ ሳሊኪን (በሑዘይፋ መስጂድ) ደግሞ ካቆምንበት እንጀምራለን። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
የማለዳ መልእክት (36) ~ የነብዩ ﷺ ሱና ራሱን የቻለ አንድ የሸሪዐህ ህግ ምንጭ ነው። ሱናን ወይም ሐዲሥን መተው ሸሪዐን መተው ነው። በቁርኣን ሐላልና ሐራም እንደሚወሰነው በሐዲሥም እንዲሁ ይወሰናል። አንድ ገላጭ ምሳሌ ልጥቀስ፦ ቁርኣን ላይ እንዲህ የሚል መልእክት እናገኛለን፦ { حُرِّمَتۡ عَلَیۡكُم…
ደርስ ~ * ሪያዱ ሷሊሒን * ክፍል:- 0⃣0⃣1⃣ * ርእስ:- المقدمة (መግቢያ) = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
አዲስ የደርስ ፕሮግራም ~~~~~~~~ * ኪታቡ:- የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲል ወሃብ ኪታቡ ተውሒድ * የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ አቡበክር መስጂድ * የሚሰጥበት ጊዜ፡- ሰኞ፣ ማክሰኞ ጁሙዐ (ከመግሪብ በኋላ) * ደርስ ክፍል 1⃣ :- መግቢያ - የሸይኹ አጭር ታሪክ - በሳቸው ላይ የሚነዙ ብዥታ…
የሁለተኛው ጥያቄ መልስ ~~~~~~~~~ አንድ ሰው በሆነ ምክንያት ሚስቱን ለመፍታት ቢወስን 1/ የወር አበባ ላይ እያለች መፍታት አይፈቀድለትም። 2/ ግንኙነት የተፈፀመበት ጡህር ላይ እያለችም መፍታት አይፈቀድም። የወር አበባ ላይ ከሆነች እስከምትጠራ መጠበቅ አለበት። በምትጠራ ጊዜ በውሳኔው ላይ ከሆነ ግንኙነት…
ደርሶቹ ላይ የድምፅ መጥፋት ወይም መፍጠን ካጋጠማችሁ ኦዲዮውን ስትከፍቱ በቀኝ በኩል ከላይ የምትመጣውን በሳጥን ውስጥ ያለችዋን የ 2X ምልክት እየነካካችሁ ሞክሩት። ወይም ደግሞ ካወረዳችሁ በኋላ ከቴሌግራም አፕ ወጥታችሁ አድምጡት። በቋሚነት ለማስተካከል ችግሩ ከምን የተነሳ እንደሆነ መለየት አልቻልኩም።
| Упоминания | — | — | — | — | #90из 219 |