ለይለተል-ቀድር መሆኑን ባውቅ ምን ብዬ ዱዓእ ላድርግ? እናታችን ዓኢሻ -ረዲየ አላሁ ዓንሀ- እንዲህ ብለዋል:– የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ለይለተል-ቀድርን ባገኝ (ያቺ ለሊት ለይለተል-ቀድር መሆኖን ባውቅ) ምን ብዬ ዱዓእ ላድርግ? ብዬ ጠየቅኳቸው። እሳቸውም:– « አላሁመ ኢነከ ዓፉዉን ቱሂቡ አል-ዓፍው ፈዕፉ…
🛑 የኢድ ሰላት በቤታችን ሆነን እንዴት እንስገድ? ★★★★★★★★★★★★★★★★★★★ 📌 ሰላተል-ዒድ የተወሰኑ ሊቃውንት ግዴታ ነው ሲሉ ሌሎች ደግሞ ሱንና ነው ብለዋል። 📌 የዒድ ሰላት ሱንናም ይሁን ግዴታ ከተቻለ ተሰባስቦ ካልተቻለም ለየብቻ መስገዱ ተገቢና አስፈላጊ እንዲሁም የዲን መገለጫ ነው። 📌 በመ…
Отзывов пока нет
Будьте первым, кто поделится мнением об этом канале.
Ibsa ejjannoo abbaa qabxii 11gumii dhimmoota Islaamummaa Fedeeralaa irraa. 🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵 Nuti miseensonni yaa'ii waliigalaa, mana maree ulamaa'ii fi miseensonni mana maree ol'aana…
ይህንን አቤቱታ በግንባር ቀደምትነት የመሩት ሊቀመንበሩ ኤርዊን ክራፍት (Erwin Kraft)፣ ዋና አራማጁ ኸርማን ፉርንበርግ (Hermann Fuernberg) እና ማሪ ጊንስበርግ (Marie Ginsberg) ሲሆኑ፣ ጥያቄያቸውን ለማስፈጸም እንደ ጆን ደብሊው ፔህሌ (John W. Pehle) ካሉ የአሜሪካ የጦርነት ስደተ…
ሆኖም ዛሬ ደቡብ አፍሪካ ያሳለፈችውን የመከራ ታሪክ ባለመርሳትና ለጊዜያዊ ጥቅም ባለመታለል ዋጋ በመክፈል ጭምር በእስራኤል ላይ በዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት የጀመረችውን የዘር ማጥፋት (Genocide) ክስ ኢትዮጵያ መቀላቀል ቢያቅታት እንኳ በጄኔቫው መድረክ ድጋፍ መስጠት አለመቻሏ ፣ ያንን ታላቅ የፓን አፍሪካዊነት መ…
የሐረርጌው የዘር ፍጅትና የጄኔቫው ተቃውሞ 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 ከአሕመዲን ጀበል 🔴🔴🔴🔴🔴🔴 ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) 💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢 ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፤ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረክ ያላት ክብር የሚመነጨው…
“ረሱል ﷺ ለኢደል ፊጥር ሶላት አይወጡም ነበር፤ ቴምር ተመግበው ቢሆን እንጂ። የሚመገቡት ደግሞ ዊትር አድርገው ነበር።”
ከነቢዩ (ሰዓወ) ሰሀባዎች ውስጥ፥ ሰይዱና ዑመር(ረዓ)፣ ኢብኑ ዐባስ ፣ኡበይ ኢብኑ ከዕብ፣ ሙዓዊያ፣ ሁዘይፋና ሌሎችም( አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸው) ለይለተል-ቀድር 27 ሌሊት ላይ ናት ይሉ ነበር! 27ተኛው ለሊት ደግሞ የዛሬዋ ለሊት ናት። በለይለተል-ቀድር ደግሞ የሚሰራ ዒባዳ ከ1 ሺህ ወራቶች (83…
🔥 ለአህመዲን ጀበል የቴሌግራም ቸናል ቤተሰቦች…. በአላህ ፍቃድና በናንተ በቴሌግራም ቤተሰቦቼ እገዛ በቀን 8000 ብሎኬት ማምረት የሚችል ማሽን በኮልፌ ሙስሊም መቃብር ውስጥ መትከል ችለናል አልሀመዱሊላህ። እንኳን ደስ ያላችሁ። በቀጣይ ደግሞ ኮልፌ የሚመረተውን ብሎኬት ወደ 10ሩም ሙስሊም መካነ መቃብር ቦታዎ…
ሀላፊነታችንን ተወጥተናል፤ አማናችሁን አድረሰናል 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 በወርሀ ረመዳን በአህመዲን ጀበል አስተባባሪነት በአዲስ አበባ ለሚገኙ የሙስሊም መቃብሮች የብሎኬት ማምረቻ ማሽን ለመግዛት ከህዝበ ሙስሊሙ ገንዘብ መጠየቃችን ይታወሳል ። በዚህም መሠረት የሚፈለገው ገንዘብ ተሰብስቦ የማሽ…
📌 የ1000ብር ቻሌንጃችን እንደቀጠለ ነው የጀመርነውን ትልቅ አላማ ከግብ ለማድረስ እያደረጋችሁት ላለው እገዛ የዚህ ቻናል አባላቶችን እያመሰገንኩ የተቀረውን ለማሟላትና የዛሬውን ለሊት 6ሚሊየን ብር ደርሰን እንድናድር የ1000 ብር ቻሌንጅ ጀምረናል። እህት ወንድሞቼ: ይህንን ትሩፋት በአንድ ሺህ ብር መዋጮ ማ…
⛔️Attention~ ቪዲዮ አለማየት አይቻልም አንድ ሰው ሲቀበር በአማካይ 28 ብሎኬቶች ያስፈልጋሉ። ጉድጓዱ ውስጥ ለህዱን ለመሸፈን 14፤ ከላይ የቀብሩ ዙሪያ ላይ ደሞ 14 ብሎኬቶች ያስፈልጋሉ። እንግዲህ ይሄን ያህል ብሎኬት ግዥ እየተደረገ ነው እስከዛሬ ድረስ ሥርዓተ ቀብር ይፈፀም የነበረው። በዚህም የተነሳ…