Arsenal fans in Ethiopia and the diaspora rely on this channel for real-time coverage of the Premier League, featuring live match commentary, transfer deadline updates, and statistical analysis of key players like David Raya and Martin Ødegaard. The content aggregates insights from major English football outlets to keep local followers informed about squad rotations, tactical discussions, and injury reports. It fosters a passionate community atmosphere focused on celebrating victories and debating upcoming fixtures.
Excellent translation quality and timeliness in covering transfer rumors and match results sourced from reputable English outlets.
Arsenal fans in Ethiopia and the global diaspora, aged 18-40, looking for local-language updates on English Premier League transfer market and match results.
news, updates, analysis, rumors, discussion
Very active, particularly during match days and transfer windows.
🚨BREAKING ❤ አርሰናል Vs ከሊቨርፑል 🖤 የሚያደርጉትን ተጠባቂ የፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ በቀጥታ በስልካችሁ ያለምንም ኢንተርኔት ለመከታተል ከታች ያለውን LIVE ሚለዉን ይጫኑ
መለአኩም እንዲህ አላቸው... እነሆ ለህዝብ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ... "ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና ደስ ይበላችሁ" 📖 የሉቃስ ወንጌል 2፥11 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ የሆናችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ለ…
▪ራይስ ስለ ቪክ: የፕሪሚየር ሊጉ ተከላካዮች ዮኬሬስን ለማስቆም የትኛውንም ነገር ያደርጋሉ ምክንያቱም እሱ በዓለም ላይ ካሉት ምርጥ አጥቂዎች አንዱ ነው። @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH
No reviews yet
Be the first to share your experience with this channel.
| Day | Week | Month | Year | All time | |
|---|---|---|---|---|---|
| Subscribers | — | — | — | — | #82of 1.1K |
| Posts | — | — | #15of 424 | #8of 480 | #17of 486 |
| Mentions |
positive
🔴 🧠 | ጋይስ እንደኔ ሀሳብ አርቴታ ጨዋታ እዬተጫወተ ይመስለኛል !! 👉 | ምክንያቱም ተጫዋቾቻችን እንዳይደክሙ በማሰብ ይመስለኛል ወደ ቤታቸው እንዲመለሱ ያደረገ። 👉 | እንደምታውቁት ለ3 ዋንጫ እዬተፋለምን ነው። ስለዚህ የግድ ተጫዋቾች አቋማቸው ላይ መገኘት ይኖርባቸዋል። 👉 | ለማንኛውም ብዙ አት…
ከዙቢሜንዲ ጋር 11 ተጫዋቾች 😳 @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH
🚨ዙቢ ከስፔን ብሄራዊ ቡድን ካምፕ ለቆ ወደ አርሰናል ተመልሷል። @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH
🎙የስፔን ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሉዊስ ዴ ላ ፉዌንቴ : "በእንግሊዝ ዳቪድ ራያ የአለማችን ምርጡ ግብ ጠባቂ ተደርጎ ይቆጠራል፤ እዚህ ግን ስለሱ ማንም አይናገርም... እንደዚሁም ስለ ሁዋን ጋርሲያ እና አሌክስ ረሚሮ ብዙም አይወራም።" "ነገር ግን የኡናይ ሲሞን ቁጥር አንድነት ጥያቄ ውስጥ የሚገባ አይደለም። የ…
🚨ፒዬሮ ሂንካፔ በተደረገለት የሕክምና ምርመራ ምክንያት ከኢኳዶር ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ተቀንሷል። [James Bange] @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH
| — |
| — |
| — |
| — |
| #371of 451 |