This channel publishes original spiritual content in Amharic, including sermons, exorcism instructions, and Bible study lessons. It actively solicits donations for a Sunday School (Sawot Tabia), religious books, and spiritual warfare activities. The content focuses on spiritual growth, fasting guidance, and community engagement within the church.
Exceptional engagement metrics and clear original content, though the focus on donations and exorcism is specific to the channel's spiritual niche.
Ethiopian Orthodox Christians seeking religious education, spiritual protection, and community updates.
discussion
daily
positive
#ድምፅ_መስጠት_ተጀመሯል! #አንቴክስ_ፉድ_ኤይድ_ፕላስ ባዘጋጀው BIWs prize ብፁዕ አቡነ ኤርምያስን የሰላም ዘርፍ እጩ ተሸላሚ አድርጓቸዋል። ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ በሰላም ዘርፍ ከአምስት እጩዎች ውስጥ ተክትተዋል የዘርፉ አሸናፊ ከሆኑ #10ሚሊየን ብር ይሸለማሉ!!! ብፁዕነታቸውን BIWን በማስቀደም ኮድ0…
#የወጣቱን_ሕይወት_እንታደግ የ23 አመት ወጣት ነው ሙሴ አሻግሬ ይባላል ተወልዶ ያደገው ወልድያ ከተማ ሲሆን ዛሬ ላይ ሁለት ኩላሊቶቹ መስራት አቁመው የኩላሊት የንቅለ ተከላ ህክምና አስፈልጎት አድኑኝ እያለ ይማጸናል። እህቱ ፍሩታ አሻግሬ አረብ ሀገር ተንከራትታ ያጠራቀመችውን ገንዘብና ያላትን ጌጣ ጌጥ ሳይቀር ሽ…
Nessuna recensione
Sii il primo a condividere la tua esperienza con questo canale.
፪ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ድርሳን በእንተ ጾም ወርሐ ጾሙ ወደ መጠናቀቁ እየተፋጠነ ነው፡፡ እነሆ ከግማሽ በላይኼደናልና፡፡ ከእንግዲህ ወዲህ የመርከቢቱ አካል ወደ ወደቡ እየተቃረበ ነው፡፡ ግቡ ግን የንግድ ዕቃ ሳትይዝ ባዶዋን ወደ መልሕቁ እንዳትደርስ እንጂ መርከብዋ በወደቡ ላይ መድረስዋ አይደለም፡፡ ከእናንተ…
ኑ! ያለንን በማካፈል በዓለ ትንሳኤን ጧሪ ቀባሪ ከሌላቸው፣ ከነዳያን፣ ከተፈናቃዮችና ከአብነት ተማሪዎች ጋር በወልድያ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም በፈለገ ሰላም ሰንበት ትምህርት ቤት አብረን እናክብር። በዚህ ነዳያንን የማስፈሰክ ሂደት፦ ➛ የአራት ጉባኤ አብነት ተማሪዎች ከ350 የሚበልጡ ➛ ነዳያንና አረጋውያን ከ50…
፩ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ድርሳን በእንተ ጾም የዚህ መንፈሳዊ ባሕር (የጾም) ሞገዶች ምንኛ ደስ ያሰኛሉ? ከእነዚያ የባሕር ሞገዶች በላይ ምንኛ ሐሴት ይሰጣሉ? የባሕር ሞገዶች በንፋስ ብዛት ይነሣሉ፤ የኋለኛው ግን በጉባኤተኛው ፍላጎት ይመጣሉ፡፡ የባሕር ሞጎድ ወደ ላይ ከፍ ከፍ ሲል ለመርከብ ተጓዦች ጭንቀትን…
ኑ! ያለንን በማካፈል በዓለ ትንሳኤን ጧሪ ቀባሪ ከሌላቸው፣ ከነዳያን፣ ከተፈናቃዮችና ከአብነት ተማሪዎች ጋር በወልድያ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም በፈለገ ሰላም ሰንበት ትምህርት ቤት አብረን እናክብር። በዚህ ነዳያንን የማስፈሰክ ሂደት፦ ➛ የአራት ጉባኤ አብነት ተማሪዎች ከ350 የሚበልጡ ➛ ነዳያንና አረጋውያን ከ50…
ሰላም የቤተ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ቤተሰቦች! ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በዐቢይ ጾም መገባደጃ ሳምንታት ስለ ጾም ያስተማረውን ትምህርት ከነገ ጀምር በክፍል በክፍል ወደ እናንተ እናደርሳለን። ሌሎችም ይህንን ቻናል ( https://t.me/beteafework ) እንዲቀላቀሉና ቤተሰብ እንዲሆኑ ሼር በማድረግ ይተባበሩ!…