🇪🇹ሀገር ውስጥ ለሆናችሁ ብቻ በየቀኑ ጠዋት ጠዋት አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች እና የተለያዩ ስልጠናዎችን በስልኮ ያለምንም የ internet connection በየትኛውም ቦታ እና ሰአት እንዲደርስዎ ከፈለጉ በወር 300 ብር ብቻ በመክፈል መመዝገብ እንደሚችሉ እናሳውቆታለን። ተጨማሪ ያንብቡ :- telegra.ph…
ብቻ ዝም በል ! • ባትማርም ዝም በል ፣ ሊቅ ነው ብለው ያከብሩሃል ። • ባትሰጥም ዝም በል ፣ ቸር ነው ብለው ያወሩልሃል ። • ባይገድህም ዝም በል ፣ ጸሎተኛ ነው ብለው ያደንቁሃል ። . ተበሳጭተህ ዝም በል፣ ትዕግሥተኛ ይሉሃል ። . መንግሥትን ተቃውመህ ዝም በል፣ ሰላማዊ ዜጋ ብለው ይሾሙሃል፣ ይሸልሙሃ…
ጌታዬ ሆይ! ስለምን ተውኸኝ? እኔን ከማናገር ዝምታን፣ እኔን ከመዳሰስ ርቀትን ለምን መረጥህ? አምላክ እንደሌለው ስረገም፣ ወዳጅ እንደሌለው ስከሰስ፣ ዳኛ እንደሌለው ስኰነን ለምን ዝም ትላለህ? የእኔና የአንተ የጥንቱ ፍቅራችን የት ደረሰ? በእኔስ አንጀትህ እንዴት ጠና? በስንት ተራራ አብረኸኝ ስለነበርህ ከባ…
ከዛሬ ቀን ጀምሮ የስነልቦና የማማከር አገልግሎት ለምትፈልጉ። የአንድ ዓመት የተለያዩ ስልጠና በቴሌግራም በተጨማሪ ለ3 ሰዓት በግል የስነልቦና አገልግሎት ያገኛሉ እድሜ ከ13 እስኪ 40 ዓመት ድረስ ያለ ሰው መመዝገብ ይችላል። ዋጋ 10,000 ሺ ብር ብቻ። Masturba…
አንብብ እና የሰላም እንቅልፍ ተኙ አንድ ጊዜ አስበኝ ጸሎተ ሶምሶን ለቤተሰቤ ብርቅ ነበርሁ ፣ የኋላ ወርቅ ተብዬ የተጠራሁ ፣ “ሰማኸኝ ጌታዬ” ተብዬ ስእለት የተከፈለብኝ ፣ ሳልፀነስ የተናፈቅሁ ነኝ ፤ የመኳንንት ዘር አይደለሁም ፣ የፍቅር ጌትነት ባለበት ቤት ፣ በሚጸልይ ቤተሰብ ውስጥ የተወለድሁ ነኝ ።…
| Day | Week | Month | Year | All time | |
|---|---|---|---|---|---|
| Subscribers | — | — | — | — | #3247of 11.1K |
| Posts | — | #2436of 3.2K | #2500of 4.6K | #2385of 5.8K | #2807of 6.4K |
| Citations | — | — | — | — | #961of 6.1K |