#እስከ_መቼ_ነው? እውነት ቅዱስ ጊዮርጊስን የምንወደው ከሆነ ድምፃችንን እናሰማ እንቃወም፡፡ እስከ መቼ ነው በቅዱሱ አባታችን ስም የሚነገደው? መቼ ነው ታዲያ ስዕሉ የሚከበረው መቼ መቼ? እስከ መቼ ነው ጭፈራ ቤት እና የአህዛብ መቀለጃ ሚያደርጉት፡፡ የቅዱሱ አባታችን ምስል እና ስም ማስነሳት ያቃተን ለምንድ…
❗️አስቸኳይ ጥሪ ለመላው ሕዝበ ክርስቲያን የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚያንቋሽሸው ፊልም ለእይታ እንዳይቀርብ ፊርማዎ ያስፈልገናል! Habit የተባለ ፊልም በቅርቡ ለእይታ ሊቀረብ ነው። በፊልሙ ላየ ታዋቂዋ ተዋናይት የማይክል ጃክሰን ልጅ ፖሪስ ጃክሰን እንደ እየሱስ ክርስቶስ ሆና የምተውን መሆኖ ብቻ ሳይሆብ…
VALENTINE'S DAY ሼር በማድረግ ትውልዱን ከጥፋት እንታደግ❗ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛ ቤዛ ሆኖ በፍቅሩ የገዛን እጃችንን ለጣኦት እንድንሰጥ አይደለም ብዙ ዋጋ የተከፈለብን እስከ ሞት እንከን በሌለው ፍቅሩ የወደደን መንግስቱን እንድንወርስ እንጂ እንድንጠፋ አይደለም። የቫላንታይ ቀን ድብቅ እውነ…
ቅድስት ሥላሴ ሥላሴን ቅድስት ሥላሴ እያልን የመጥራታችን ምስጢር ምንድን ነው? ◉ አንዲት ሴት ወይም እናት ልጆቿን አልወለደችም ተብላ አትጠረጠርም ፤ ሥላሴም ይህንን ዓለም ፈጥረዋል እናም አልፈጠሩም ተብለው አይጠራጠሩም። ◉ አንዲት ሴት በባሕሪይዋ ልጅን ታስገኛለች ፤ ሥላሴም ይህንን ዓለም ካለመኖር ወደ መኖ…
በዝማሬ ዳዊት Tube የተላለፉ ትምህርቶች 1⃣ ኦርቶዶክስ እና የዓለም እምነቶች https://youtu.be/HXh1IUuBOrE 2⃣ እግዚአብሔርን እንዴት መውደድ እንዳለብን https://youtu.be/Asx80GdsDDE 3⃣ 666 እና የውጭ ዘፋኞች https://youtu.be/3iFggkALrws 4⃣ ዘፈን እንዴ…
| Day | Week | Month | Year | All time | |
|---|---|---|---|---|---|
| Posts | #640of 1.3K | #1220of 2.8K | #1557of 4K | #1483of 5.1K | #812of 5.7K |
| Citations | — | — | — | — | #3449of 5.2K |