This channel aggregates international reports from the Russian Sputnik agency, translating them into Amharic for Ethiopian audiences. It provides in-depth coverage of Ethiopian internal affairs, regional conflicts in Sudan and the Sahel, and major global events like US-Russia tensions. Content is highly professional and consistent, focusing on diplomatic, military, and political developments.
Consistent, professional international news reporting with a strong focus on Ethiopia and Africa.
Ethiopian nationals interested in politics and international relations.
news
daily
neutral
#viral | 😱 በውሻው ትኩረቷ የተከፋፈለዉ ብስክሌተኛ ከተራራው ገደል ጫፍ በተዓምር ተረፈች በተራራ ላይ ብስክሌት ስትነዳ የነበረች አንዲት ግለሰብ በውሻ ምክንያት ትኩረቷ ተወስዶ ወደ ገደሉ ጫፍ ብትወረወርም፤ የገደሉን ጫፍ በመጨበጥ ከአደጋ ተርፋለች። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግ…
'ዓለም አቀፍ ሕግ ከዚህ በኋላ ፋይዳ የለውም' - ኢትዮጵያዊ ምሁር 🔊 አሜሪካ ከቴህራን ጋር ያካሄደችው ድርድር የይምሰልና ኢራን ላይ ከወጠነችው ወታደራዊ ጥቃት በፊት ጊዜ የገዛችበት ስትራቴጂ ነበር ሲሉ የፖሊሲ አማካሪ እና የኢኮኖሚ ባለሙያው ቆስጠንጢኖስ በርኸተስፋ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።…
لا توجد مراجعات بعد
كن أول من يشارك تجربته مع هذه القناة.
የሩዋንዳ የዘር ማጥፋት መታሰቢያ ቀን በሞስኮ ታስቦ ዋለ ቀኑን አስመልከቶ የተዘጋጀ ገላጭ የፎቶ ኤግዚቢሽን የሩዋንዳን የአንድነትና የለውጥ ጉዞ እንዲሁም የቅኝ አገዛዝ መንስዔዎችን፣ የጥላቻ ፕሮፓጋንዳዎችን እና የ1994ቱን ዕለታዊ ሰቆቃዎች አሳይቷል። "የዘር ማጥፋት ዘመቻ ይቁም፤ 'መቼም' ማለት 'መቼም' ይሁን…
#viral | አዳኝ ወይስ ፕላዝማ? ታላቅ ፍርሃቷን የተጋፈጠችው ሚርካት 😨 👀 ይህች ትንሽ እንስሳ የዱር ዘመዶቿን በቲቪ ስትመለከትና በአንድ ወፍ ስትደናገጥ የሚያሳየውን ቪዲዮ እስካሁን 15 ሚሊዮን ሰዎች ተመልክተውታል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የአፍሪካ ኅብረት የሩዋንዳን የዘር ማጥፋት ሰለባዎች አስቦ ውሏል ከ32 ዓመታት በፊት በሩዋንዳ የተከሰተው ዘግናኝ እልቂት ዛሬም ለአኅጉሪቱ የሰላም ጉዞ ትልቅ ትምህርት ሆኖ ቀጥሏል። 📹 ለመሆኑ መታሰቢያው አፍሪካን ምን ያስተምራል? 👆 ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ወቅታዊው የባሕር መተላለፊያ ቀውስ የኢትዮጵያን የባሕር በር ጥያቄ ፍትሐዊነት ያስረግጣል - የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል 🗣 የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል አዛዥ ቫይስ አድሚራል ክንዱ ገዙ "በወሳኝ የባሕር መተላለፊያዎች ላይ እያጋጠሙ ያሉ አሁናዊ ፈተናዎች የጋራ የማሪታይም አስተዳደር አስፈላጊነትን የሚያሳዩ ናቸው" ብለዋል…
🇮🇷🎤 የስፑትኒክ ዘጋቢ አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ሻሪፍ የቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ላይ የፈጸሙትን ጥቃት ከስፍራው ዘግባለች ዋና ዋና ነጥቦች፦ 🔸 ጥቃቱ በተለይ በኢራን ከሰው ሠራሽ አስተውሎት ምርምር ጋር የተያያዙ መረጃዎች ሁሉ የሚሰባሰቡበትን የዩኒቨርሲቲውን የኮምፒውቲንግ ማዕከል ኢላማ ያደረገ ነበር። �…
ሙሉ ቪዲዮ፦ የኬንያው ከፍተኛ ዲፕሎማት ሙዳቫዲ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ያደረጉት ልዩ ቃለ ምልልስ 👉 የኬንያ ካቢኔ ዋና ፀሐፊ እና የውጭና የዳያስፖራ ጉዳዮች ሚኒስትር ሙሳሊያ ሙዳቫዲ በሞስኮ ጉብኝት በማድረግ፣ ሩሲያው አቻቸው ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አካሂደዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ…
❗️❗️❗️Sputnik ‘Can Become Good Voice to Show Potential Africa Has:’ Kenyan FM in Exclusive Interview “I want to encourage you to continue working hard and speaking more to African countries on what…