የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት የመጨረሻ ቀን⏳ እያንዳንዱ መረጃ በፍጥነት በ 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ከ 580 ሺ በላይ ባለው ቴሌግራም ቻናላችን ይከታተሉን። የሁልጊዜም ምርጦቹ አድሚኖቻችን መረጃ ወደ እናንተ በፍጥነት ለማድረስ ዝግጅታቸውን ጨርሷል። 👇👇👇 https://t.me/joinchat/5d8lxsXzhD…
🚨🌙 በሳውዲ አረቢያ ጨረቃ መታየቷን ተከተሎ የታላቁ የረመዳን ፆም ነገ ይጀመራል። ለመላው ሙስሊሞች ከወዲሁ መልካም ፆም እንዲሆንላችሁ እንመኛለን 🙏 ረመዳን ሙባረክ 🌙 #RAMADAN1446 @Ethionews433 @Ethionews433
لا توجد مراجعات بعد
كن أول من يشارك تجربته مع هذه القناة.
Donald Trump For President" የተባለው ግዙፍ የፌስቡክ ገጽ ስለ ኢትዮጵያ አስደናቂ ዘገባ አቀረበ! የኢትዮጵያ የጥበብና የእምነት ብርሃን ዓለምን አስደመመ! (በጉርሻ ፔጅ የተዘጋጀ ልዩ ዘገባ) ከ7.9 ሚሊዮን በላይ ተከታዮች ያሉትና በርካታ አሜሪካውያን የሚከታተሉት "Donald Trump For Pr…
ኩባ በአሜሪካ ጫና ሳቢያ ከ2 ሺህ በላይ ለሚሆኑ እስረኞች ይቅርታ ልታደርግ ነው የፖለቲካ እስረኞችን መፍታት በኩባ ላይ ጠንካራ የነዳጅ እገዳ እየጣለች ላለችው አሜሪካ ለረጅም ጊዜ ዋነኛ ጥያቄ ሆኖ ቆይቷል። የኩባ መንግስትም እንደ ‹‹ሰብዓዊ›› ድርጊት ለ2 ሺህ 10 እስረኞች ይቅርታ እንደሚያደርግ ገልጿል። ው…
ኢራን እና አሜሪካ በኢራን ግዛት ተመትቶ የወደቀውን የአየር ኃይል አብራሪ ለማግኘት ጥረታቸውን ቀጥለዋል የአሜሪካ ተዋጊ ጄት በኢራን ግዛት ውስጥ ተመትቶ መውደቁ ከተሰማ በኋላ የኢራን መገናኛ ብዙኃን ከበረራ አባላቱ መካከል አንዱ በአገሪቱ ደቡባዊ ክፍል ሳያርፍ እንዳልቀረ እየዘገቡ ነው። የአሜሪካ ባለሥልጣናት የቢቢ…
የአሜሪካ A-10 ተዋጊ አውሮፕላን ከደቂቃዎች በፊት ሆርሙዝ አካባቢ ተመቶ መውደቁን NYT አረጋግጧል... ምሽቱን አንድ የአሜሪካ ተዋጊ ጄት በኢራን ተመትቷል ሲል የቴህራን የመንግስት ሚዲያ ዘግቧል።የአሜሪካ ጦር በማዕከላዊ ኢራን የአሰሳ እና የማዳን ዘመቻ ለማድረግ እየሞከረ ይገኛል። ስማቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉ…
ሰበር ኢራን በዛሬው እለት ብቻ ሁለት የአሜሪካ ተዋጊ ጄቶችን መትታ ጣለች ምሽቱን አንድ የአሜሪካ ተዋጊ ጄት በኢራን ተመትቷል ሲል የቴህራን የመንግስት ሚዲያ ዘግቧል።የአሜሪካ ጦር በማዕከላዊ ኢራን የአሰሳ እና የማዳን ዘመቻ ለማድረግ እየሞከረ ይገኛል። ስማቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉ የአሜሪካ ባለስልጣን ለሮይ…