This government channel publishes updates on labor market trends, job creation statistics, and training grants. It focuses on TVET (Technical and Vocational Education and Training) and entrepreneurship ecosystems, highlighting initiatives like the Skill Bank and Innovation Lab. Subscribers can find announcements regarding new training modules, international cooperation projects, and policy updates on workforce development.
High-quality official updates with consistent engagement and relevant information for the target audience.
Job seekers, vocational students, and professionals interested in Ethiopia's labor policies and skill development.
announcements, news, education
daily
neutral
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በሚሰጠው የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው የውጭ ሀገር ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ዝርዝር። ህጋዊ አማራጮችን ብቻ በመጠቀም ደህንነቱ የተረጋገጠ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ተጠቃሚ ይሁኑ! ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መረጃ ፡ ጥቅምት 16፤ 2017 በድረገ…
በአሽከርካሪነት ወደ ውጪ ሃገራት ለሥራ መሰማራት ለምትፈልጉ ዜጎች መልካም ዜና! በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት (E-LMIS) ለሥራ ስምሪት የተመዘገባችሁ በአሽከርካሪነት ሥራ ወደ ውጪ ሃገራት ለመሰማራት የሚጠበቅባችሁን ስልጠናና የምዘና ፈተና በፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢ…
لا توجد مراجعات بعد
كن أول من يشارك تجربته مع هذه القناة.
የሞሰብ አንድ ማእከል አገልግሎት ከ13 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ነዋሪዎች አገልግሎት ሰጥቷል፤ የደሴ ከተማ አስተዳደር የከተማ አስተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ የከተማዋ የሞሰብ አንድ ማእከል አገልግሎት በሀገር አቀፍ ደረጃ ቀድመው ወደ ስራ ከገቡት ማዕከላት መካከል አንዱ መሆኑን አይገልፃሉ…
የአላጌ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የሥልጠናና የኢንተርፕራይዝ ትስስርን በማጠናከር ውጤታማ ሥራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ ገለፀ ኮሌጁ በተለይም በአትክልትና ፍራፍሬ ልማት ዘርፍ በአጭር ጊዜ ምርት የሚሰጡ የሙዝና የፓፓያ ዝርያዎችን በማልማት ለሰልጣኞች የሥራ ላይ ልምምድ ምቹ ሁኔታ መፍጠሩ ተገልጿል። ይህ የኢ…
አካባቢያዊ ጸጋን ለምርታማነት የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የጨው ምርቱን ለገበያ ማቅረብ ጀመረ። የኮሌጁ ዲን አቶ መሀመድ ሀመዱ እንደገለጹት ኪሎጁ ከሚሰጠው ስልጠና ጎን ለጎን ኢንተርፕራይዝ አቋቁሞ ለአካባቢው ማህበረሰብ ጥራት ያለው ምርት ለማቅረብ በቁርጠኝነት እየሰራ ይገኛል። ይህ የጨው ምርት…
ያለውን ችግር ወደ ዕድል ለመቀየር የተቀናጀ ጥረት፣ ፈጠራና ፍጥነት ወሳኝ መሆኑ ተመላከተ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የፐብሊክ ሰርቪስ ኢኖቬሽን ላብ (Innovation Lab) "ሥራ፣ ፈጠራ እና የመጋራት ኢኮኖማ" በሚል መሪ ሃሳብ ወርሃዊ የማለዳ የውይይት መድረኩን አካሂዷል። ውይይቱ ወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ ክስተቶ…
ክህሎት፡ ለፈጠራና ምርታማነት! በአሁኑ ፈጣን የኢንዱስትሪ እድገት ውስጥ "ስራ አለኝ" ከማለት ባለፈ "የሙያ ባለቤት ነኝ" ማለት ትልቅ ኩራት እየሆነ መጥቷል። በኢፌዴሪ የቴክኒክና ሙያ ኢንስቲትዩት፣ የቴክኖሎጂ ማምረት እና ብየዳ ልቀት ማዕከል ኃላፊ አቶ ገዛኢ መብራህቱ እንደሚሉት፣ ክህሎት ሥራን ከመስራት ባለፈ…
ይህ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ይፋዊና ትክክለኛው የቴሌግራም ቻናል ነው፦ 🔗 https://t.me/FDRE_MoLSofficial ⚠️ ጥንቃቄ በአሁኑ ወቅት የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርን ስምና አርማ (Logo) በመጠቀም፣ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የሚያወጣቸውን መረጃዎች በማባዛትና በማስመሰል የሚንቀሳቀሱ በርካታ ሀሰተኛ…
ይህ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ይፋዊና ትክክለኛው የቴሌግራም ቻናል ነው፦ 🔗 https://t.me/FDRE_MoLSofficial ⚠️ ጥንቃቄ በአሁኑ ወቅት የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርን ስምና አርማ (Logo) በመጠቀም፣ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የሚያወጣቸውን መረጃዎች በማባዛትና በማስመሰል የሚንቀሳቀሱ በርካታ ሀሰተኛ…
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በሚሰጠው የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው የውጭ ሀገር ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ዝርዝር። ህጋዊ አማራጮችን ብቻ በመጠቀም ደህንነቱ የተረጋገጠ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ተጠቃሚ ይሁኑ! ለወቅታዊ ትኩስ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መረጃ ፡ ጥቅምት 16፤ 2017 በድረገ…