This channel regularly publishes open job announcements for the Ethiopian Federal Civil Service and various private enterprises, covering diverse fields such as construction, engineering, hospitality, and management. It acts as a bridge for job seekers by providing detailed job descriptions, required qualifications, and direct application links for positions both within Ethiopia and abroad. The content is professional, informative, and organized by specific job categories and employer names.
Official government-linked system providing high-value, verified job information with significant engagement and professional formatting.
Job seekers and skilled laborers in Ethiopia, ranging from blue-collar construction workers to university graduates seeking employment in government or private industries.
announcements
frequent job announcements
🌏✨በኢትዮጵያ ስታትስቲክስ መረጃ አገልግሎት የሥራ ቅጥር ሂደት ለተነሱ ጥያቄዎች የተሰጠ ማብራሪያ! የኢትዮጲያ ስታትስቲክ መረጃ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት በሃገራችን ለሚያከናውነው የግብርና ናሙና ቆጠራ መረጃ ለመሰብሰብ 43,500 ሰራተኞችን ቅጥር በE-LMIS በኩል ፈፅሟል። አጠቃላይ የሰራተኞች ቅጥር ሂ…
🌏✨በውጪ ሃገር ስራ ስምሪት ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄዎችን ምላሽ ማግኘት የምትችሉበት ልዩ ፕሮግራም በNBC! ⚡️እንዴት እንመዝገብ? ⚡️እንዴት የውጪ ሃገር ስምሪቱ ላይ መሳተፍ እንችላለን? ⚡️የውጪ ሃገር ሥራ ሥምሪት ሥልጠና የት ይገኛል? የሥልጠና አሰጣጡስ ምን ይመስላል? ⚡️የውጪ ሃገር የሥራ ስምሪት ከዜጎች ደህን…
لا توجد مراجعات بعد
كن أول من يشارك تجربته مع هذه القناة.
neutral
🌍✨ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ! በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት /E-LMIS/ ሥራ ፈላጊ ለሆኑ ዜጐች ከስራ ቀጣሪ ተቋማት ጋር በጋራ በተለያዩ የስራ ዘርፍ በE-LMIS በኩል ሰራተኞችን መመልመል ይፈልጋል። የስራ መደቦች 📌 CIVIL FOREMAN (…
🔊ክፍት የስራ ማስታወቂያ! የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም በጀት አመት የመጀመሪያ ግማሽ አመት በተለያዩ የስራ መደቦችን ከE-LMIS ጋር በመተባበር የስራ መደቦች ላይ በቋሚ , በዝውውር እና በኮንትራት ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 🏫 ስለሆነም በዚህ የሥራ እድል መወዳደር ለምትፈልጉ…
🌏✈️ውጪ ሀገር/UAE የመስራት ህልም አሎት? 🚀በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠብቆ በማሰማራት በተከናወኑ ተግባራት ትልቅ ስኬት መመዝገቡ ይታወቃል። አሁንም በዚሁ ህጋዊ የሥራ ስምሪት ወደተባበሩት አ…
🔊‼️ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ‼️ በጥር 06 2018 ዓም ለተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ማስታወቂያ ማውጣታችን ይታወሳል። በመሆኑም ከታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች በቂ የሰው ሀይል ባለመገኘቱ ለአራተኛ ጊዜ የወጣ የስራ ማስታውቂያ ላይ ከስር በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች መወዳደር…
📣 ክፍት የስራ ማስታወቂያ📣 👩🏭 ቫሌ ኃ/የተ/የግ ማህበር በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቦች 👨🎨Painter -ቀለም ቀቢ 👨🏻🏭Welder / Metal F…
🌏ለውጭ ሃገር የሥራ ስምሪት ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ ላላችሁ ዜጎች! የሥራና ክህሎት ሚንስቴር የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይልን ባለፉት ሁለት ዓመታት ወደ 4 የመዳረሻ ሃገራት የሁለትዮሽ ስምምነት በመፈጸም ዜጎች መብታቸው፣ ደህንነታቸው እና ክብራቸው ተጠብቆ እንዲሰማሩ ሲደረግ ቆይቷል። አሁን ደግ…
🌟 ወደ ውጭ ሀገራት በሙሉ የመንግስት ዋስትና በቀን 1800 የሚሆኑ ኢትዩጵያውያን በነፃ እየተላኩ ነው ! እርሶስ ወደ ተለያዩ የውጭ ሀገራት ደህንነትዎ መብትዎ እና ክብሮ ተጠብቆ በነፃ በመሄድ መስራት ይፈልጋሉ? ✔️ በህጋዊ መንገድ ወደ ውጪ ሀገራት ያለምንም ክፍያ በነፃ ወጥታችሁ በመስራት የራሳችሁን…