This channel provides daily updates on business news, currency exchange rates, and government policies in Ethiopia. It covers the Ethiopian Securities Exchange (ESX), financial regulations, and market performance. The content aggregates data from reputable sources like The Ethiopian Economist View and Reuters, focusing on local economic trends and investment opportunities.
High-quality aggregator of Ethiopian business and financial news with accurate translations.
Targeted at entrepreneurs, startups, and investors tracking the Ethiopian economic landscape and financial regulations.
news
daily
neutral
ብሔራዊ ባንክ ባካሄደው ልዩ የ500 ሚሊየን ዶላር ጨረታ የአንድ የአሜሪካ ዶላር አማካይ ዋጋ 154.81 ብር ሆኗል! በጨረታ የተገበያያ የዶላር መጠን 500 ሚሊየን ዶላር ባንኮቹ በጨረታ ወቅት ለመግዛት ያሳዩት የዶላር ፎላጎት መጠን 592.3 ሚሊየን ዶላር ዛሬ ለአንድ ዶላር የቀረበ ከፍተኛ ዋጋ ብር 154.99…
በ2026 ከ125 ሃገራት ከተሰበሰበ 30 መለኪያዎች በአፍሪካ ለአዲስ ፈጠራ እና ቢዝነስ ለመስራት ምቹ የሆኑ 10 ሃገራት ደረጃ! አሜሪካ፤ ሲንጋፖር እና እንግሊዝ በዓለም ላይ በመጀመሪያ ረድፍ ተቀምጠዋል! የኢትዮጵያ ደረጃ 120ኛ Source: The Ethiopian economist view @Ethiopianbus…
لا توجد مراجعات بعد
كن أول من يشارك تجربته مع هذه القناة.
የገንዘብ ሚኒስቴር በፌዴራል እና በክልል የመንግስት መስሪያ ቤቶች ውስጥ በልማት አጋሮች ድጋፍ በሚተገበሩ ፕሮግራሞች ወይም ፕሮጀክቶች ውስጥ ለሚቀጠሩ የጊዜያዊ ሰራተኞች የሚውል አዲስ የደመወዝ ክፍያ አተገባበር መመሪያ ቁጥር 1125/2018 አውጥቷል። የደሞዝ መጠኑን እና መመሪያውን ማንበብ ለምትፈልጉ ከላይ ተቀምጧ…
ሀገራት ወደ አሊኮ ዳንጎቴ ፊታቸውን እያዞሩ ናቸው። በመካከለኛው ምስራቅ እየተባባሰ የመጣው ጦርነትና በሆርሙዝ ሰርጥ ወሳኙ የነዳጅ ማጓጓዣ መስመር ላይ የተጋረጠውን ስጋት ተከትሎ ጎረቤት ኬንያ እና ደቡብ አፍሪካን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት አማራጭ የነዳጅ ምንጭ ፍለጋ ላይ ናቸው። አሁን ላይ በመካከለኛው ምስ…
በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በደረሰ የድሮን ጥቃት በዱባይ አውሮፕላን ማረፊያ የነዳጅ ማከማቻ ታንከር ላይ እሳት መነሳቱን ተከትሎ በረራዎች እንዲቋረጡ ሆኗል። አሁን ላይ በከፊል ስራ ተጀምሯል። ኤምሬትስ አየር መንገድ የበረራ መርሃ ግብር በከፊል ለማቋረጥ የተገደደ ሲሆን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ ውስን በረራዎችን…
A global heatmap known as "Sightsmap," which visualizes the most photographed locations on Earth. The map is based on data from geotagged images uploaded to platforms like Panoramio. Brighter yell…
የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ ነዳጇን ለዓለም ገበያ ለማቅረብ የምትጠቀመው: 🟢 በመደበኛ የሰላም ጊዜ (ጦርነት በሌለበት ጊዜ) ፦ አብዛኛው የUAE ነዳጅ የሚወጣው በፋርስ ባህረ ሰላጤ ላይ በሚገኙ ወደቦች በኩል ነው። በመሆኑም የነዳጅ ጫኝ መርከቦች የግድ በሆርሙዝ ሰርጥ ማለፍ ይኖርባቸዋል። መደበኛ የጉዞ መስመር፦…