This channel functions as a news aggregator and portal, primarily broadcasting political news from Ethiopia (covering the Tigray conflict, Amhara National Movement, and government officials like PM Abiy Ahmed) as well as global conflicts such as the war in Ukraine and tensions between Iran and the US. The channel frequently shares real estate advertisements, classifieds for homes and land, and various service announcements, blending informative content with commercial posts.
Aggregates relevant political and economic news for the Ethiopian audience but heavily interspersed with repetitive real estate advertisements and reposts.
Ethiopians interested in current affairs, political commentary, real estate investment opportunities, and those seeking updates on US-Ethiopia relations.
mixed
High activity (multiple posts daily)
"ይህንን አይተው ዝም ማለት አይቻልም! 🤫✨" በመጨረሻም ብዙዎች ሲጠባበቁት የነበረው አስገራሚ መረጃ ወጣ! ምን እንደሆነና እንዴት የብዙዎችን ህይወት እየቀየረ እንደሆነ ሲያዩ በእርግጥም ይደነቃሉ። እውነታውን ለማወቅ ሊንኩን አሁኑኑ ይጫኑ፦ 👇 👉 https://vt.tiktok.com/ZSaGPmsKw/ 📞 ለ…
በካሽ 100% ለሚከፍል 35% ቅናሽ 📍ሳር ቤት ቫቲካን 🎯65/35 አከፍፈል (35%ቅናሽ) 👉2መኝታ 81 ካሬ =5.8 ሚሊዮን ብር 👉2መኝታ 106 ካሬ=7.6 ሚሊዮን ብር 👉3መኝታ 139 ካሬ=9.9 ሚሊዮን ብር 👉3መኝታ 152 ካሬ= 11.8 ሚሊዮን ብር 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉2መኝታ 81ካሬ ቅድ…
لا توجد مراجعات بعد
كن أول من يشارك تجربته مع هذه القناة.
mixed
ፍቅሩ ሙልዬ የሰላም አማራጭን ተቀበለ። ወሎ ዞን ላሊበላ እና አካባቢው በትጥቅ ትግል ሲንቀሳስ የነበረው ፍቅሩ ሙልዬ የሰላም አማራጭን ተቀብሏል። ላለፉት ዓመታት በሰሜን ወሎ በላሊበላ እና በአካባቢው በጫካ ሲንቀሳቀስ የነበረው ፍቅሩ ሙሉዬ የሰላም አማራጭን ተቀብሎ ለሰላም ገብቷል። ፍቅሩ ሙልዬ በታጣቂዎች አደ…
🌍አጫጭር መረጃዎች 🇺🇸🇮🇷 ትራምፕ ዩናይትድ ስቴትስ በሆርሙዝ የባሕር ዳርቻ ላይ ኢራን ክፍያ ለማስከፈል ማንኛውንም እንቅስቃሴ ከጀመረች ሰርጡን 'እንዘጋዋለን' ሲሉ ዛቱ።በ2 ደቂቃ ውስጥ መዝጋት እንችላለን። ጭንቅላትህን ቀና አድርገህ እስክትመልስ ሰርጡ ይዘጋል ብለዋል። 🇸🇦🇮🇷 የሳዑዲ አረቢያ መ…
በከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ተሰማርተው በሚገኙ 52 ተቋማት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ባለሥልጣኑ ጠየቀ። በትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን የተላለፈባቸውን ውሳኔ ተግባራዊ ባላደረጉና በከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ተሰማርተው በሚገኙ 52 ተቋማት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ባለሥልጣኑ ጠየቀ፡፡ ባለሥልጣኑ በቀን 16/07/2018 ዓ.…
ትራምፕ በኢራን ውስጥ ያለውን ነዳጅ ዘይት መውሰድ ምርጫቸው እንደሚሆን ተናገሩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እሁድ እለት እንደተናገሩት "በኢራን ውስጥ ያለውን ነዳጅ ዘይት መውሰድ" እንደሚፈልጉ እና ከ 90 በመቶ በላይ የኢራን ዘይት ወደ ውጭ የምትልከበትን የካርግ ደሴት የኤክስፖርት ማዕከልን ለመያዝ ማቀዳቸውን ገል…
🛢ኢራን አሜሪካ ወረራ ልትፈፅምብኝ እየተዘጋጀች ነው ማለቷን ተከትሎ የነዳጅ መሸጫ ዋጋ በበርሚል 116 ዶላር ገባ ‼️ አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ በከፈቱት ጦርነት በበርካታ የጦር ግንባር ተባብሶ በቀጠለበት በዚህ ወቅት ከሁለት ሳምንታት በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ የነዳጅ ዋጋ ወደ ከፍተኛ ደረጃ ደርሷል። የአለም…