Z Secret Training Center specializes in preparing students for Ethiopia's university entrance exams. It publishes comprehensive study materials including competency-based short notes, question banks, and video tutorials for core subjects like Physics, Chemistry, Biology, Math, History, and English. The channel features active engagement through live training sessions, 3-month study challenges, and personalized support. Content is updated regularly, often addressing student feedback and correcting errors in the question banks to ensure high academic standards.
High-quality educational content with significant active engagement, prompt error correction in question banks, and a strong subscriber base.
Ethiopian high school students (Grade 9-12) preparing for university entrance exams, typically aged 16-19.
education, tutorial, announcements, exam_prep
Frequent updates for exam schedules, new video releases, and motivational messages to students.
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。
positive
📝ማስታወቂያ🔔 የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚዘጋጅባቸውን የትምህርት ዓይነቶችና የክፍል ደረጃዎች ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሠረት፡- 1) ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች በተፈጥሮ ሳይንስ እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ባዮ…
English competency Based short Note.
ከላይ ያለዉ PDf ገጽ(Page) 24 ላይ የሄን Picture ስላስተካከልን Update ተደረጓል እና የአሁኑን እንድትጠቀሙ እናሳስባለን።
👆👆👆👆👆👆 Updated ተደርጓል አሁን መጠቀም ትችላላችሁ እንዴት አገኛችሁት? ከወደዳችሁት ለሌሎች ተደራሽ እንዲሆንና Youtube ቻናላችን እንዲያድግ video like, share, እና Comment ማድረግ እንዳይረሳ።
https://youtu.be/yDAp-tMpVqc
👆👆👆👆👆👆 Updated ተደርጓል አሁን መጠቀም ትችላላችሁ እንዴት አገኛችሁት? ከወደዳችሁት ለሌሎች ተደራሽ እንዲሆንና Youtube ቻናላችን እንዲያድግ video like, share, እና Comment ማድረግ እንዳይረሳ።
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መቀላቀል ትችላላችሁ። https://t.me/zsecretexamchallenge
Average >= 90 ከ3ሚሊዮን ብር በላይ Sponser ይገርማል የZ Secret መምህራን ከልብ እናመሰግናለን። ማሳሰቢያ: 👇👇👇👇👇👇 ከዚህ በፊት Z Secret የተመዘገባችሁ ውጤታችሁ ምንም ይሁን ሁሉንም Exam ታገኛላችሁ። Share በማድረግ ለሌሎች ማጋራት እንዳትረሱ
Z Secret 4 Month Challenge የተመዘገባቹ ተማሪዎች Join አርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+t3J2AzRFfLQ5MjJk
በእንደነዚህ አይነት እንቁና ልምድ ባላቸው መምህራን ስለምትማሩ ደስተኞች ነን እናንተስ? Z Secret የናንተው ወዳጅ❤️