"የእግዚአብሔር ቃል ለነፍስ ምግብ ነው!" በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ የጠበቁ፡- 📖 አጫጭር የቤተክርስቲያን አባቶች ትምህርት 🕊 ዕለታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክቶች 🎶 ነፍስን የሚያርሱ መዝሙራት ይቀርባሉ። እውነትን እንወቅ፤ በእውነት እንኑር! 👇 ይቀላቀሉን 👇 @YilikalOrthodox
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。