የዘመዴ ወፎች የተያዩ መረጃዎችን ከተለያዩ አቅጣጫዎች እየታዘበ ለተመልካች በሚጣፍጥ አቀራረብ የሚያቀርብ የዩቲዩብ ፕሮግራም ነዉ ። በዚህ ሚዲያ ፖለቲካዉን እንታዘባለን ፣ ሀይማኖታዊዉን እንታዘባለን ፣ ወቅታዊ አጀንዳዎችን እንታዘባለን ። ዓላማዉ በተለያዩ ቦታዎች የታዘብናቸዉን ነገሮች ወደ ሚዲያ አምጥተን እንድንወያይበት ማድረግ ነዉ ። መርሁ የታዘብነዉን እንናገራለን ነዉ !
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。