ልቦናዬ መልካም ነገርን አወጣ ፤ እኔም የማርያምን ቅዳሴ እናገራለሁ ። በማብዛት አይደለም በማሳነስ ነው እንጂ ፤ በማስረዘም አይደለም በማስጠር ነው እንጂ ፤ እኔስ የማርያምን ምስጋናዋን እናገራለሁ። 🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺
暂无评价
成为第一个分享此频道体验的人。